House and Building Foreclosure

የፀደይ ባንክ አ.ማ. ደብረታቦር ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት G+0 ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የፀደይ ባንክ አማ ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን እና ዉክልና መሰረት ለሰጠዉዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ በዝርዝር የተጠቀሱትን ቤቶች ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ሀ. በጨረታ የሚሽጡትን ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥና ስም

ለጨረታው  የቀረበው የንብረት አይነት

አበዳሪው  ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት ክ/ከተማ/ ቀበሌ

የባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥር

የቦታው ስፋት በካ/ሜ

የጨረታ መነሻ  ዋጋ

የጨረታው ቀን፣ሰዓት  እና  ጨረታው የሚካሄበት ቦታ

ጨረታው የወጣው

1

አቶ እባቡ አግማስ ይትባረክ

አቶ እባቡ አግማስ ይትባረክ

የመኖሪያ ቤት G+0

 

አገለሃና ቅርንጫፍ

 

አዲስዘመን ከተማ ቀበሌ 03

12697/58/15

194.4

504868.66

 

በ21/02/2019 ዓ.ም. ከጧቱ  3፡00-6፡00 ሰዓት አዲስ ዘመን ከተማ ዉስጥ የሚገኘዉ አገለገና ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ

የመጀመሪያ

2

አቶ አየነው  ተሸመ ጎበዜ እና ወ/ሮ አይናለምደሴ

አየነው  ተሾመ ጎበዜ

የመኖሪያ ቤት G+0

መሎ ቅርንጫፍ

ዶ/ታቦር ከተማቀበሌ 02

8.2/347/590/2010

200

4084903.81

በ21/02/2019 ዓ.ም. ከጧቱ  3፡00-6፡00 ሰዓትደ/ታቦር ከተማ  ውስጥ በሚገኘው መሎ  ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ

ሁለተኛ

3

አቶ ሳሙኤል መሳይ ታረቀኝ

አቶ ሳሙኤል መሳይ ታረቀኝ

የመኖሪያ ቤት G+0

ክምር ድንጋይ ቅርንጫፍ

ክምር ድንጋይ  ከተማ

738/09/የሳ/149

400

2614759.56

በ21/02/2019 ዓ.ም. ከጧቱ  3፡00-6፡00 ሰዓት ክምር ድንጋይ  ቅርንጫፍ ቅጥር  ግቢ

ሁለተኛ

4

አቶ እንዳለው ጀንበር እና ወ/ሮ እናትነሽ ዘመነ

አቶ እንዳለው ጀንበር እና ወ/ሮ እናትነሽ ዘመነ

የመኖሪያ ቤት G+0

ወገዳ ቅርንጫፍ

ወገዳከተማ

የከ/መ/ል/ባ/3/707

180

830390.67

በ21/02/2019 ዓ.ም. ከጧቱ  3፡00-6፡00 ሰዓት ወገዳ ከተማ ውስጥ በሚገኘው  የወገዳ ቅርንጫፍ ቅጥርግቢ

የመጀመሪያ

ለ. የጨረታ ቅድመ ሁኔታዎችና ግዴታዎች

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታዉን ማስከበሪያ ዋጋ በፀደይ ባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በአበዳሪ ቅርንጫፎች ስም አሰርተዉ ጨረታዉ በሚካሄድበት እለት አሰርተዉ ይዘዉ መቅርብ ይኖርባቸዋል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራጮች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ከጨረታዉ መጠናቀቅ በኋላ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
  2. ጨረታዉ በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰዉ ቀን፤ ሰዓት እና ቦታ ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል:: ታዛቢዎች እና ባለእዳዎቹ ባይገኙም ጨረታዉ ይካሄዳል።
  3. የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጅ መዝጊያ ሰዓት ከ 5ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: የጨረታ ማጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ ይህ እስኪለይ ድረስ ጨረታዉ የሚቀጥል ይሆናል።
  4. በጨረታዉ ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታዉን ማሸነፉን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ሲደርሰዉ ብቻ አሸናፊ ይባላል::
  5. ጨረታዉን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በፅሁፍ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበት ዋጋ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ጨምሮ በ10 ቀን ዉስጥ ለባንኩ አጠቃሎ መክፈል/ ገቢ ማድረግ ይጠበቅበታል:: በተጠቀሰዉ ጊዜ ገንዘቡን አጠቃሎ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ያስያዘዉ ሲ.ፒ.ኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
  6. ጨረታዉን ያሸነፈ ተጫራች ስመ ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፤ ግብር፤የሊዝ ክፍያ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዛወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታዉ ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀዉን ክፍያ ይከፍላል:: ንብረቱ ለገዥዉ እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተዉ መንግስት አካል ደብዳቤ ይፅፋል።
  7. ዉዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ/ትርፍ ገንዘብ ከሌለ ግን የንብረቱ የጨረታ አሸናፊ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያዉን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል:: ለቀረዉ የሊዝ ክፍያ ግን የጨረታዉ አሸናፊ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል።
  8. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ በባንኩ አማካኝነት ለማየትና ለመጎብኘት ይችላሉ።
  9. ባንኩ የተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታዉን በማንኛዉም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ።

ለተጨማሪ መረጃ 0584412266 ፤0581416497፤ 0584411172 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ።

ፀደይ ባንክ አ.ማ. ደብረታቦር ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-31
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-10-31 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Tsedey Bank S.C.
  • Buyer address: Legahar Orda Building, 8th Floor room No-804
  • Published on: Reporter (Sep 30, 2026)
  • Posted at: 2026-09-30T10:59:02.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders