Stationery
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት ጽ/ቤት የተለያየ ጽ/መሳሪያ፣ የታሸገ ውሃ፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃ እና የሞተር መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት የመጀመሪያ ዙር የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ማለትም
- ሎት-1 የተለያየ ጽ/መሳሪያ
- ሎት-2 የታሸገ ውሃ
- ሎት-3 የተለያዩ የጽዳት ዕቃ
- ሎት-4 የሞተር መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት በዘረፉ የተሰማሩ ግለሰቦችና ድርጅቶች ሆነው ለጨረታው ውድድር ማቅረብ ያለባቸው የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወርቀት፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር እና የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት ለየብቻ 20,000(ሃያ ሽህ ብር) በCPO BIDBOND ወይንም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
የጨረታ ሰነዱ በተለያዩ ፖስታ ኦሪጅናል እና ኮፒ በማዘጋጀት የፋይናንሻል ሰነድ ዋጋ ያለስርዝ ድልዝ በጥንቃቄ ተሞልተው በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማ እና የድርጅቱ ማህተም ተደርጎበት በሚያስፈልግበት ቦታዎች ላይ በአግባቡ ስም በመጻፍ ኦሪጅናል እና ኮፒ ተብሎ ለየብቻ በትናንሽ ፖስታዎች ከታሸገ በኋላ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ ማህተም እና ስልክ ተደርጎበት ታሽጎ በመቅረብ በዕለቱ ለዚህ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በሰዓቱ መግባት አለበት።
ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከታወጀበት ጀምሮ በማይመለስ 200 ብር ከአ/ም/ዙ/ወ/ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት መግዛት ይችላሉ።
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ16ኛ ቀን የጨረታ ሳጥኑ ልክ ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ ከቀኑ 5፡30 ሰዓት ላይ ወይም 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት በአ/ምንጭ/ዙ/ወ/ፋ/ፕ/ል/ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አሰተዳደር ሥራ ሂደት ግዥ ኬዝ ቲም ሥራ ክፍል ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ።
አድራሻ ፡- የአ/ምንጭ /ዙ/ወ/ ፋ / ፕ / ል / ጽ / ቤት
ሰልክ ቁጥር 046 181 40 91 አርባምንጭ
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-17
- Bid closing time: 11:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛ ቀን የጨረታ ሳጥኑ ልክ 5፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-17 11:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛ ቀን የጨረታ ሳጥኑ ልክ 5፡30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Gamo Zone Arba Minch Surrounding Woreda Finance and Economic Development Bureau
- Bid bond: ለእያንዳንዱ ሎት ለየብቻ 20,000(ሃያ ሽህ ብር)
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Sep 30, 2026)
- Posted at: 2026-09-30T11:07:43.000Z
- Source: Qelal Tenders