Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በምዕ/ዕዝ የ402ኛ ኮር ለ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 402/ኮር/ግ/ጨ/ቁ 01/2019
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በምዕ/ዕዝ የ402ኛ ኮር ለ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 አላቂ ፅህፈት ማቴሪያሎች
- ሎት2 የፋብሪካ ምግብ ውጤቶች
- ሎት 3 አላቂ የፅዳት ማቴሪያሎች
- ሎት 4 አቡጀዲድ ፣ ሻሽ እና ቦብሊን
- ሎት 5 የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች
በዚህም መሰረት ከሎት 1 እስከ ሎት 5 ከላይ የተጠቀሱት በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ፣ የቫት ተጠቃሚ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርበው ከጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችሉ እንዲሁም ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ዝርዝር ላይ በራሳችሁ ዋጋ ማቅረቢያ ስርዝ ድልዝ ሳይኖር የአንዱን ዋጋ ሞልተው ኮፒና ኦርጂናል ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ከሎት 1 እስከ ሎት 5 ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ሰቲት ሁመራ ዞን ባዕከር ቀበሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግቢ የ402ኛ ኮር ግዥ ቢሮ በመምጣት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው በ11/2/2019 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰአት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስ.ቁ. 0910947010 ወይም 0910233045
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ
የ402ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-21
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-10-21 14:30
- Region: Tigray
- Publishing entity: Ministry of Defense
- Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 400.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Sep 30, 2026)
- Posted at: 2026-09-30T11:12:30.000Z
- Source: Qelal Tenders