House and Building Sale

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. የሐራጅ እርማት ማስታወቂያ አውጥቷል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ እርማት

እሁድ መስከረም 17,2019 ዓ.ም በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ አማርኛ እትም 2756 በክፍል 1 ገጽ 83 ላይ ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተራ ቁጥር አንድ ላይ ለቀረበው ንብረትነቱ የአቶ ውብሸት ኃይሉ የሆነው መኖሪያ ቤት ጨረታው የሚካሄድበት ሰዓት በስህተት ሳይጠቀስ በመታለፉ ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከ4፡00 ሰዓት እስከ 5፡00 ተብሎ እንዲወሰድ ድርጅቱ ያሳስባል።

 ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tenders.qelal.et/tender-6aba719f0a538acaa0000001/ 


Tender details

  • Deadline: 2026-10-28
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-10-28 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Nisir Microfinance S.C
  • Published on: Reporter (Sep 30, 2026)
  • Posted at: 2026-09-30T11:21:01.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders