Equipment and Accessories
ሂል ቦተም ሪክሬሽን ሲየንተር ለድርጅቱ ለስራ አገልግሎት የሚውል የመካኒካል እቃ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ሂል ቦተም ሪክሬሽን ሲየንተር ለድርጅቱ ለስራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጸውን የመካኒካል እቃ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1፡ የመካኒካል እቃ ግዢ
በዚሁ መሠረት ተጫራቾች የሚከተሉትን ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-
1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ።
2. የቫት (VAT) ተመዝጋቢነት ሰርትፍኬት ያለው።
3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው።
4. የእቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
5. ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኦርጂናል እና ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ተከታታይ 9 የስራ ቀናት ሲሆን፣ በ10ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት እስከ 4፡30 ሰዓት የጨራታውን ዶክመንት ማስገቢያ ሆኖ 4፡30 የጨረታ ሳጥኑ ይታሸጋል 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። እለቱ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል።
7. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ በCPO/Bid Bond ለ90 ቀን የሚያገለግል ብር [የ ጨራታውን ዋጋ 1%] በሂል ቦተም ሪክሬሽን ሲንተር ስም አሰርተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
8. ተጫራቾች የፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና ኮፒ 2፣ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና ኮፒ 1 በተለያየ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል።
9. የጨረታ አሸናፊ እቃውን በራሱ ወጪ አጓጉዞ [መጋዘን/የድርጅቱ አድራሻ] ማስገባት እና በሰነዱ ላይ በተገለጸው መሠረት አገልግሎቱን ማቅረብ ይኖርበታል።
10. የጨረታው አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሠረት በማስታወቂያ ይገለጻል።
ማሳሰቢያ፦ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር [0904286529] ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
አድራሻ ፦ አያት አደባባይ
Tender details
- Deadline: 2026-10-10
- Bid closing time: 10:30
- Bid closing (note): ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ተከታታይ 9 የስራ ቀናት ሲሆን፣ በ10ኛው ቀን ጠዋት 4፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-10 11:00
- Bid opening (note): ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ተከታታይ 9 የስራ ቀናት ሲሆን፣ በ10ኛው ቀን ጠዋት 5፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Hill Bottom Recreation Center PLC
- Buyer TIN: 0002932362
- Bid bond: 1%
- Published on: Qelal Tenders (Sep 30, 2026)
- Posted at: 2026-09-30T12:01:39.000Z
- Source: Qelal Tenders