Cleaning and Janitorial Equipment and Service
ኦሞ ዞን ፋይናንስ መመሪያ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceStationeryOffice Supplies and Services
South West Ethiopia Region
More tags
VehicleRentOthersTransportation ServiceWarehousing, Transit and Transport ServiceFreight TransportCatering and Cafeteria ServicesMaintenance and RepairSpare Parts and Car Decoration MaterialsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and UniformsPrinting and PublishingHotel Service ProvisionHospitality, Tour and TravelPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionVehicle (garage service)Amharic2merkatoWest Omo Zone Finance and Economic Development Department
Description
1ኛ ዙር አስቸኳይ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
4. የተጫራቾች መመሪያ
ግዥ………………………….ግዥ
ግዥ ፈጻሚ የሚገኝበት አድራሻ
ክልል፡- ድብብ ምዕራብ ኢትዮጵያ
ዞን፦ ምዕራብ ኦሞ ዞን
ከተማ፡-ጀሙ
ስልክ ቁጥር፦ 0912368800/0921431533
- ለግዥ ገንዘብ የተገኘበት ምንጭ፡-ከመንግስት ግምጃ ቤት፤ ከውስጥ ገቢ እና እርዳታ
- ከጨረታ ሰነድ ግዥ ጀምሮ ግዥ እስኪፈጸም ባለው ባለው ሂደት ውስጥ ተጫራቾች በአጭበርባሪነት፤ በሙስና ተግባር የጥቅም ግጭትና የስነ-ምግባር ጉድለት ፈፅመው፥ ቢፈፅሙ ወይም መፈፀሙ ቢረጋገጥ በክልሉ የግዥ አዋጅ መሰረት ተጫራቾችን ከማንኛውም መንግስት ግዥ ማገድ እና በህግ እስከማስጠየቅ ድረስ መምሪያው መብት አለው።
- ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር እንዲችሉ ከጨረታ ሰነድ ጋር ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶች አብረው ማያያዝ ይኖርባቸዋል።
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- ንግድ ምዝገባ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- ተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- ግብር ነፃ የከፈሉበትን ማርጋገጫ ማቅራብ የሚችል
- ለመንግስት ግዥ በአቅራቢነት ዝርዝር ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
- በየሎት 2 እና 5 በተሰማሩበት ዘርፍ የታደስ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ሎት2 የጭነት አግልግሎት የዘመኑ የቴክኒክ ምርመራ አልፎ ቦሎ ያለው የመድን ሽፋን ዋስትና ያለው የባለቤትነት ሊብሬ ማቅረብ የሚችል ምድቡ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እውቅና ከተሰጣቸው ባንኮች የጨረታ ማስከበሪያ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
|
ተ.ቁ |
የሎት ቁጥር |
የሎት ምድብ |
የጨረታ ማስታወቂያ CPO መጠን (በብር) |
ምርመራ |
|
1 |
ሎት 1 |
የጽ/መሳርያ እና የቢሮ አላቂ እቃዎች |
5,000 |
|
|
2 |
ሎት 2 |
የደረቅ ጭነት አግልግሎት |
5,000 |
|
|
3 |
ሎት 3 |
ሻይ ቡና አግልግሎት |
2,000 |
|
|
4 |
ሎት 4 |
የሆቴል መስተንግዶ አግልግሉት |
3,000 |
|
|
5 |
ሎት 5 |
የተሸከርካሪ መለዋወጫ ጥገና |
5,000 |
|
|
6 |
ሎት 6 |
የባህል አልባሳት |
3,000 |
|
|
7 |
ሎት 7 |
የህትመት ውጤቶች |
2,000 |
|
ሁሉም ተጫራች የጨረታ ዶክመንቱን 1(አንድ) ኦርጅናልና 1(አንድ) ኮፒ በፖስታ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
- የጨረታ ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ አየር ላይ 15 ተከታታይ የስራ ቀን የሚቆያ ሲሆን ከዋለበት ቀን በ15ኛው የስራ ቀን ከሰዓት 8፡00 ታሽጎ በዚው ቀን 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል። 15ኛው ቀን ብሔራዊ ዝግ ቀን ሀይማኖታዊ በዓል ወይም የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ታሽጎ የሚከፈት ይሆናል።
- ተጫራቾች በሁሉም የጨረታ ስነዶች ላይ የግርጌ ማህተም መምታት፤በዕቃ ዝርዝር ቦታ ላይ የመወዳደሪያ ዋጋውን መሙላት ፤ ኦርጅናል ዶክመንት የያዘው ፖስታ ላይ ኦርጅናል ብሎ መጻፍ፤ ስልክ ቁጥር መመዝገብ፤ እንዲሁም የተወዳደሩበት የዕቃ አይነት መመዝገብ ይኖርበታል። ተጫራቾች ይህ የጥር ማስተወቅያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሠነድ በብር 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ በምክፈል በምዕራብ ኦሞ ዞን ገቢዎች መምሪያ ቁጥር 02 በመግዛት መወዳደር ይችላሉ
- ተጫራቾች በሁሉም የጨረታ ሰነዶች ላይ ሃሳብ ላይ ዋናና ኮፒ በማለት ተፈርሞበት በጥንቃቄ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ ሳይኖርበት በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ ማስታውቅያ ከተመለከተው የጊዜ ገደብ በፊት በምዕራብ ኦሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥ ንብርት አስ/ር ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 ለጨረታው የተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድርግ አለበት።
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ(ሎት) መሠርት ዉሉ በተመለከተ ለ45 /አርባ አምስት ቀናት ፃንቶ መቆየቱን ተወዳደርዎች በአፅኖት መረዳት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው አሸናፊው በተጫረቶች መማሪያ በተጠቀሰው መሠረት የጨረታ አሸናፊነት እንደተገለጸ አስፋለጊውን ናሙና ማቅረብ ናሙናው ሲጽድቅ የጨረታ ማስከበሪያ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጥ ጋራንቲ በማስያዝ ውል ማፋራረም አለበት። ይህን በይፋጽም በጨረታው አሸናፊነቱ መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
5. ጨረታ የሚገመገምበት ስልት
- የጨረታ ገምጋሚ ኮሚቴ ተጫራቾች በሚወዳደሩበት የዕቃ አይነት በጥሪ ማስታወቂያው ላይ የተጠቀሱትን ዝቅተኛ መወዳደሪያ መስፈርቶች እንዲነበቡ ያደርጋል።
- የጨረታ ገምጋሚ ኮሚቴ ለዕቃ ግዥው አይነት በተዘጋጀው የጨረታ መገምገሚያ ቃለ-ጉባኤ እያንዳንዱ ተወዳዳሪያቀረበውን መወዳደሪያ ዶክመንት ይመዘገባል (Technical Evaluation) ያደርጋል።
- በግምገማው ሂደት የተጠየቀውን ዝቅተኛ መወዳደሪያ መስፈርት ሙሉ ለሙሉ ያላሟላ ተወዳዳሪ ከፋይናንሻል ግምገማ ውጭ ይደረጋል።
- በዕቃው ግዥ ዓይነት መወዳደሪያ መስፈርት ሙሉ ለሙሉ ያሟሉ ተወዳዳሪዎችን ያቀረቡትን መወዳደሪያ ዋጋ በመገምገም ዝቅተኛ ዋጋ እና አሸናፊ ድርጅት ይለያል፡፡የተገኘው ዝቅተኛ ዋጋ መምሪያው የዋጋ ጥናት ባለሙያዎች የተሰበሰበው የዋጋ ጥናት ጋር በማመሳከር የተገኘውን ዝቅተኛ ዋጋ ሊያሳልፍም፣ ውድቅም ሊያደርግ ይችላል።
- በማንኛውም መንገድ የጨረታ መገምገሚያ ስልት የማይለወጥና የማይቀየር መሆኑ ተወዳዳሪዎች በአፅኖት መረዳት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ገምጋሚ ኮሚቴ የቲክኒክና የፋይናንሻል ግምገማን በቃለ ጉባኤ መጠናቀቁን ሲያያረጋግጥ ጨረታውን የገመገመበት ቃለጉባኤ ኮፒ በማድረግና ሙሉ የጨረታ ዶክመንቱን መምሪያው የጨረታ አጽዳቂ ኮሚቴ ያስረክባል።
- ጨረታ አጽዳቂ ኮሚቴ የጨረታ ገምጋሚ ኮሚቴ የገመገመበትን መንገድና ስልት ገምግሞ ካበቃ በኃላ ማሻሻል ማስተካከል፤ መካተት መወገድ ያለባቸውን ሁኔታዎችን ካገኘ በጨረታ ገምጋሚ ጋር በጋራ በመሆን ግምገማው እንዲሰተካከልና እንዲጸድቅ ያደርጋል። ይህ ሂደት ሲጠናቀቅ የአጽዳቂው ኮሚቴ ቃለ ጉባኤ ኮፒ እና ሙሉ የጨረታ ዶክመንቱን ለግዥ ቲም ያስተላልፋል።
- ግዥ ቲም ከጨረታ አጽዳቂ ኮሚቴ የደረሰውን የግምገማ ውጤት መሰረት ተጫራቾች ያሸነፉበትን የዕቃ አይነትና ዋጋ እንዲሁም አሸናፊ ድርጅት መምሪያው የፋይናንስ ግልጸኝነትና ተጠያቂነት ቦርድ ላይ ይለጥፋል።
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን የዕቃ አይነት ዋጋ እንዲሁም ጨረታውን ተሳትፈው የወደቁ ድርጅቶችን የወደቁበትን ምክንያት በአድራሻቸው በደብዳቤ ያሳውቃል።
- የግምገማው ውጤት በፋይናንስ ግልጸኝነትና ተጠያቂነት ቦርድ ላይ ከተለጠፈ በኃላ 3(ሶስት) ተከታታይ የስራ ቀናትን ቅሬታ አቅራቢ ድርጅት ካለ ቅሬታ የሚጠበቅበት ግዜ ይሆናል። አሸናፊ ድርጅቶች የቅሬታ ግዜ ከተጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለግዥው አይነት በተዘጋጀ የውል ስምምነት መፈጸም ይኖርባቸዋል።
- በስሪያቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኣድራሻ፡- ደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ/የምዕ/ኦ//ዞ/ፋ/መምሪያ
ኦሞ ዞን ፋይናንስ መመሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-17
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው የስራ ቀን ከሰዓት 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-17 14:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው የስራ ቀን ከሰዓት 8፡30 ሰዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: West Omo Zone Finance and Economic Development Department
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
- Published on: Addis Zemen (Oct 01, 2026)
- Posted at: 2026-10-01T07:58:10.000Z
- Source: Qelal Tenders