Textile, Garment and Leather
በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 7 አስ/ስር የሚገኛው የሐምሌ 19/67 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በውስጥ ገቢ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን ግዥ ለመግዛት በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
Textile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsTextile, Garments and Uniforms
Addis Ababa
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and ServicePromotional ItemsAdvertising and PromotionPrinted Advertising MaterialsPrinting and PublishingMaterialsEducation and TrainingOffice Machines and ComputersMaintenance and RepairEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksWater Pipes and FittingsPlastic ProductsPlastic Raw Materials and ProductsSanitary and CeramicsFinishig WorksHouse FurnitureFurniture and FurnishingOffice FurnitureComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesCatering and Cafeteria ServicesAmharic2merkatoበጉ/ክ/ከ/በወረዳ 7 ት/ጽ/ቤት የሐምሌ 19/67 የመጀ/ደ/ት/ቤት
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 001/2019
በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 7 አስ/ስር የሚገኛው የሐምሌ 19/67 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ እና በውስጥ ገቢ በጀት በግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች ባለው ሎት መሠረት
- ሎት 1. የደንብ ልብስ እና ስፌት
- ሎት 2. አላቂ የቢሮ እቃዎች
- ሎት 3. የህትመት ስራ
- ሎት 4. የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች
- ሎት 5. የፅዳት ዕቃዎች
- ሎት 6. የማሽነሪ ጥገና እና ሰርቪስ (ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተር፣ ፎቶኮፒ ማሽን እና ማባዣ ማሽን)
- ሎት 7. የህንፃ የኤሌክትሪክ፤ የቧንቧ ዕቃዎች እና ተገጣጣሚ፤ የጥገና እና የቀለም ቅብ ስራ
- ሎት 8. ቋሚ ዕቃዎች
- ሎት 9. የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ለመግዛት በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፀውን መስፈርት በማየት የምትወዳደሩ መሆኑን እናሳውቃለን።
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው
- በገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር መ/ቤት በአቅራቢዎች /ዘርፉ የተሰማራበት/ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
- ጨረታውን ለመሳተፍ በቅድሚያ የማይመለስ ብር በጥቅል 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነዱን ተቋሙ ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ መግዛት የምትችሉ ሆኑን እንገልጻለን።
- ጨረታውን መወዳደር የሚችሉ ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢ/ፕራይዝ እሴት የሚጨምሩ /አምራች/ ሆነው ከአደራጃቸው ተቋም በሚፅፍላቸው ደብዳቤ መሰረት ያለክፍያ መጫረት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ኦሪጅናል እና ፎቶ ኮፒ ሰነድ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የሚቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆኑን በግልፅ መቀመጥ አለበት።
- ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው እቃዎች በሎት1. ብር 20,000.00፣ ሎት2.ብር 12,000.00፣ ሎት 3. ብር 5,000.00፣ ሎት4. ብር 10,000.00፣ ሎት5. ብር 12,000.00፣ ሎት 6. ብር 942.26፣ ሎት7. ብር 5,000.00፣ ሎት8. 15,000.00፣ ሎት 9. ብር 18,219.62 የጨረታ ዋስትና ቢያንስ ለስድስት ወር ፀንቶ የሚቆይ በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እስከ ጨረታ መዝጊያው ቀን ድረስ ከዋና ሰነድ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀን ድረስ የሚቆይ ሆኖ ከቀኑ 11፡30 ታሽጎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተቋሙ ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ተጫራች ውል ከመዋዋሉ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ 10% ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ አለበት።
- አሸናፊው ተጫራች የተገዙትን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ተቋሙ ድረስ በማቅረብ ገቢ ማድረግ አለበት።
ማሳሰቢያ፡- መስሪያ ቤቱ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሱትን እቃዎች ካለው በጀትና (የተሻለ መንገድ ካገኘ) እንዲሁም በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የዕቃዎን 20% የመጨመር፤ መቀነስ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
አድራሻ፡- ጉለሌ ክፍለ ከተማ ከአዲሱ ገበያ ከፍ ብሎ ወረዳ 7 አስተዳደር ጽ/ቤት አጠገብ ሆኖ ወደ ውስጥ 50 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011-154-69-29 ወይም 011-127-53-72 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ት/ጽ/ቤት ስር የሐምሌ 19/67 ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-12
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀን ድረስ የሚቆይ ሆኖ ከቀኑ 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-13 09:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀን ድረስ ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: በጉ/ክ/ከ/በወረዳ 7 ት/ጽ/ቤት የሐምሌ 19/67 የመጀ/ደ/ት/ቤት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር በጥቅል
- Published on: Addis Zemen (Oct 01, 2026)
- Posted at: 2026-10-01T07:58:18.000Z
- Source: Qelal Tenders