Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ክ/ከ/ከ/ወ/ት/ጽ/ቤ/ት የየካቲት 23 ልዩ ፍላጎት ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም. አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ አይነት እቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የ1ኛ ዙር የግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ክ/ከ/ከ/ወ/ት/ጽ/ቤ/ት የየካቲት 23 ልዩ ፍላጎት ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከመንግስት ከተመደበት በጀት ለ2019 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ አይነት እቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህም፡-
- ሎት 1 አልባሳትና ጨርቆች
- ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች
- ሎት 3 ህትመት
- ሎት4 አላቂ የህክምና ዕቃዎች
- ሎት 5 የትምህርት መርጃ ዕቃዎች
- ሎት 6 የፅዳት እቃዎች
- ሎት 7 የቤት ዉስጥ ተገጣጣሚዎች እድሳት እና ጥገና
- ሎት 8 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና
- ሎት 9 ቋሚ እቃዎች
- ሎት 10 የደንብ ልብስ ስፈት
- ሎት 11 የመስተንግዶ አቅርቦት
- ሎት 12 ትራንስፖርት
በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋበዛል።
በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ (ቲን ነምበር) ቁጥር ያላቸው፤ የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤ የአቅራቢዎች ምዝገባ ላይ የተመዘገቡ ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 / አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል 4ተኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 23 ከጠዋቱ 2፡30-11፡30 ሰዓት ድረስ መግዛት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት 2% ሲሆን
- ለሎት 1, ብር 28500 (ሃያ ስምንት ሺህ አምስት መቶ ብር)፣
- ለሎት 2, ብር 10000 (አስር ሺህ ብር)፣
- ሎት 3, ብር 2200 ብር (ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ብር)፣
- ሎት 4, ብር 1200 (አንድ ሺህ ሁለት መቶ ብር)፣
- ሎት 5, ብር 2200 (ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ብር)፣
- ሎት 6, ብር 14000 (አስራ አራት ሺህ ብር)፣
- ሎት 7, ብር 2000 (ሁለት ሺህ ብር)
- ሎት 8, ብር 2000 (ሁለት ሺህ ብር)
- ሎት 9, ብር 30000 (ሰላሳ ሺህ ብር)
- ሎት 10, ብር 1500(አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር)
- ሎት 11, ብር 3000 (ሶስት ሺህ ብር)
- ሎት 12, ብር 2640 (ሁለት ሺህ ስድስት መቶ አርባ ብር) በባንክ በተረጋገጠ (ሲፒኦ) ብቻ የጨረታ ሰነዱን አሽገው ዋናውን እና ኮፒውን ለያይተው እስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ታሽጎ በ3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፦
- ሎት 3፤ 7፤ 8፤ 11 እና 12 አገልግሎት ግዥዎች በበጀት አመቱ አገልግሎት በሚፈለግበት ወቅት በሚታዘዘዉ መጠን ልክ ሲሆን ዉሉ ጸንቶ የሚቆየዉ እስከ በጀት አመቱ መዝጊያ መሆኑን እናሳዉቃለን።
- ተጫራቾች የተጫረቱበትን ዕቃዎች ናሙና /ሳምፕል ጨረታው ከመከፈቱ 2 ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ውል ከፈረማቸው በፊት የውል ማስከበሪያ የተጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 10 ፐርሰንት ማስያዝ አለባቸው።«ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ ላይ ሻትን ጨምሮ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው መሙላት አለባቸው።
- የካቲት 23 ልዩ ፍላጎት የመ/ደ/ት/ቤት በጨረታው ከሚቀርቡት የእቃዎች ብዛት አሸናፊ ከሆነው ድርጅት እስከ 20 ፐርሰ አለው።
- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለጥቃቅንና አነስተኛ ተጨራቶች ድጋፍ የሚደረገዉ በምታመርቱት ምርት ላይ ብቻ ነዉ።
- አድራሻ፡- አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 8 መሳለሚያ ወረዳ 6 ፖሊስ ጣቢያ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ።
- ስልክ ቁጥር ፡- 0112303051
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከ/ወ/8ት/ ጽ/ ቤ/ት የየካቲት 23 ልዩ ፍላጎት ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-13
- Bid closing time: 08:30
- Bid closing (note): ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-13 09:00
- Bid opening (note): ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Yekatit 23 Special Needs Elementary School
- Buyer address: አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 8 መሳለሚያ ወረዳ 6 ፖሊስ ጣቢያ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published on: Addis Zemen (Oct 01, 2026)
- Posted at: 2026-10-01T08:10:17.000Z
- Source: Qelal Tenders