House and Building Foreclosure
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መጋዘን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Description
የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0041/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ
|
የተበዳሪው ስም
|
አበዳሪው ቅርንጫፍ
|
የአስያዥ ስም
|
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የሚሰጠው አገልግሎት
|
የንብረቱ አይነት
|
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር
|
ጨረታው የሚካሄድበት |
||||||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የቦታ ልዩ መለያ ኮድ |
የይዞታ የምስክር ወረቀት ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ |
|||||||
|
1 |
ሳማራ ትሬዲንግ ኃ/የ/የግ/ማ |
ቦሌ ቡልሉላ
|
አውራሪስ ጌታነህ ላቀው |
ደብረ ብርሀን
|
09
|
DB010103701 |
ደብኢፓ/03/00/72/2014
|
10,000.02 m2
|
ኢንዱስትሪ |
መጋዘን |
41,832,605
|
ጥቅምት 24 ቀን 2019 |
4:00 - 6:00 |
ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ |
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.PO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርስው ብቻ ነው።
5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1-704 038 እና 011-1-704 519 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ
Tender details
- Deadline: 2026-11-03
- Bid closing time: 12:00
- Bid opening: 2026-11-03 12:00
- Region: Amhara
- Publishing entity: Dashen Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Addis Zemen (Oct 02, 2026)
- Posted at: 2026-10-02T07:12:41.000Z
- Source: Qelal Tenders