Stationery

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የምዕራፍ አጠቃላይ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት እና ከውስጥ ገቢ በጀት በመንግስት ግዥ መመሪያ መሰረት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የትምህርት መገልገያ እና የቢሮ መሳርያዎችን፣ የጥገና ስራዎችን በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02 /2019

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ትምህርት ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የምዕራፍ አጠቃላይ /2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት እና ከውስጥገቢ በጀት በመንግስት ግዥ መመሪያ መሰረት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የትምህርት መገልገያ እና የቢሮ መሳርያዎችን የጥገና ስራዎችን በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከ የምዕራፍ አጠቃላይ/2ኛ/ደረጃ ት/ቤት ግዢ ቢሮ ቁጥር 12 መውሰድ የምትችል መሆኑን እንገልፃለን።

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና

1

የፅህፈት እና የቢሮ እቃዎች

1

2'285

2

የፅዳት እቃዎች

2

1'040

3

ደንብ ልብስ

3

6,750

4

የደንብ ልብስ ስፌት

4

6,750

5

ለትምህርት ዕቃዎች

5

7,500

6

ለፕላንት ለማሽነሪ መሳሪያ መግዣ(የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች)

6

19,500

7

የህክምና እቃዎች (የቀይ መስቀል እቃዎች)

7

500

8

ለፕላንት ህንፃ እና ተገጣጣሚ መግዣ

8

6,000

9

የግብርና ዕቃዎች

9

50

10

ለምርምር እና ለልማት አላቂ እቃ

10

250

11

የኤሌክትሮኒክስ ማሽን ጥገናዎች

11

590

12

የተለያዩ የጥገና ስራዎች

12

3825

13

ዉሃ እና ቆሎ

13

604

14

የህትመት ዉጤቶች

14

647

1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል እና የዘመኑ ግብር የከፈለ።

2. በዘርፉ የተሰማሩበት ንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው።

3. አቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

4. የቫት ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል። 

5. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ቫትን ጨምሮ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅራቢያ ቦታ በግልፅ ማስፈር እናመጨረሻ ቦታ ላይ ፊርማ እና ማህተም በመምታት በ1 ኦርጅናል እና 1 ኮፒ አሽገው  ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ የሆኑባቸውን እቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10 ፐርሰንት የውል ማስከበሪያ በማስያዝ እና የግዥ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል ።

7. አሸናፊው ድርጅት የትራንስፖርት ወጭ በራሳቸው እስከ ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8. ተጫራቾች ይህ ጨረታ በተዘጋጀው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለዚሁ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

9. ጨረታ የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በወጣበት 10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 በት/ቤቱ ግዥ ቢሮ ቁጥር 12 ይከፈታል።

10. እያንዳንዱ ተጫራች የዕቃዎችን ናሙና /ሳምፕል/ የጨረታውሰነድ ሲገባ (ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት) ማቅረብ አለባቸው

11. የውል ማስከበሪያም ሆነ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በጥሬ ገንዘብ የማንቀበል መሆኑን እየገለፅን በባንክ የተረጋጋጠ ሲፒኦ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ነገር ግን ለሎት 9 እና 10 በጥሬ ገንዘብ ማስያዥ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

12. ትምህርት ቤቱ እንደ አስፈላጊነቱ የእቃዉን መጠን ከውል በፊት 20% መጨመር እና 20% የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።

13. ተጫራቾች በጥቃቅን እና አነስተኛ ፍቃድ የምትወዳደሩ ከሆነ አምራቾች ባመረቱት ምርት (ተጨማሪ እሴት)ያላቸው መሆን አለባቸው።በዚሁ መሰረት ልዩ አስተያየት የሚደረግላቸው መሆኑን አየገለፅን ከአደራጅ ተቋም ይህን የሚገልፅ የድጋፍ ደብዳቤ እንድታቀርቡ እንጠይቃለን።

14.ትምህርት ቤቱ የተሸለ መንግድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ  የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፤- አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አንበሳ ጋራዥ በስተጀርባ ወይም ከዊንጌት ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ ከፖሊስ እስቴሽን ከፍ ብሎ የምዕራፍ አጠቃላይ /2ኛ ደረጃ ት/ቤትሠደም ከአዲሱ ገበያ ዊንጌት በሚወስደዉ መንገድ በስተግራ በኩል ዜብራ መንገድ ተሻግሮ ከአገረ ቱሉ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ዝቅ ብሎ ባለዉ ቀጭን መንገድ ገባ ብሎ ወደቀኝ ታጥፎ የምዕራፍ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 12።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-259 5671
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የምዕራፍ አጠቃላይ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-13
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-14 10:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Meraf General Secondary School
  • Buyer address: ጉለሌ ክ/ከ/ወ/10 ሸጎሌ ከአንበሳ ጋራዥ በስተጀርባ ወይም ከዊንጌት ወደ አዲሱ ገበያ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: በእያንዳንዱ ሎት 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 02, 2026)
  • Posted at: 2026-10-02T07:37:19.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders