Others
Ministry of Defense: Lot 40 Procurement of maintenance and repair service of machinery (DEMD)
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b6103372-a311-4b23-917a-f2bc7682006f/open
Reference Number: MOD-NCB-NC-0658-2019-BID-Open Lot Reference: MODDEMD/NCB/NCS/c------- 40/2019
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: NonConsultancyServices
Procuring Entity
Organization: Ministry of Defense
Contact Information
Address: janmeda
Town: AA
Country: Ethiopia
P.O. Box: ------
Post Code: -----
Telephone: +251 111260132
Email: [email protected]
Office: 16
Important Dates
- Invitation Date: Oct 01, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Oct 12, 2026, 10:00 AM
- Opening Schedule: Oct 12, 2026, 11:00 AM
- Clarification Deadline: Oct 07, 2026, 2:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 500
Bid Security: 75000 ETB
Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_Guarantee
Bid Security Forms (SME): CPO, Bank_Guarantee
Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, Insurance_Letter
Qualification Requirements
- በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ ሲሆን፣ Reference: ተ. መ. 34.2 (መ)
- የተሟላ የፍላጐት መግለጫ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ የተሟላ የፍላጐት መግለጫ፣ የቴክኒክ የመወዳደሪያ ሀሳብና የአግባብነት መግለጫውን በተዘጋጀው ቢጋር መሠረት ሳያቀርብ ሲቀር፣ማቅረብ ከቻለ Reference: 34.4 (መ)
- ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣ Reference: ተ. መ 34.2(ረ)
- የተሰጠ ዋስትና (Warranty በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 24 በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በድርጅቱ የተሰጠ ዋስትና (Warranty) ማቅረብ ከቻለ፣ Reference: 34.4 (ሠ)
- የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ ተጫራቹ የጨረታ ማቅረቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት አገልግሎቱን የሚሰጠው ከየት እንደሆነ መግለጽ ከቻለ፣ Reference: 34.4 (ሀ)
- ልዩ የስራ ልምድ ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት ኮንትራቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ ከቻለ፣ Reference: 34.4 (ሐ)
- ዜግነት ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣ Reference: ተ.መ 34.2 (ሀ)
- ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣ Reference: ተ.መ 34.2 (ሐ)
- የጥቅም ግጭት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣ Reference: ተ.መ 34.2 (ለ)
- የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል፣ Reference: ተ. መ. 34.2 (ሠ)
- አጠቃላይ ልምድ ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ኮንትራቶች መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ ከቻለ፣ Reference: 34.4 (ለ)
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia
Terms and Conditions
ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፁትን ግዴታዎች የማሟላት ግዴታ አለባቸው ጥገናው የሚደረገው እዚሁ አዲስ አበባ ነው፡፡ ተጫራቾች የሚጠገኑ ማሽነሪዎችን ባሉበት ቦታ በመገኘት መመልከት አለባቸው፡፡ ስለመመልከታቸውም ከጥገና ሃላፊ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጥገናዎቹ ተጠናቅቀው በሞያተኛ ታይተው ይሁንታ ሲያገኙ ብቻ ክፍያ ይፈፀማል፡፡ ተጫራቾች ኦሪጅናል የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ክፍል በአካል ማምጣት አለባቸው፡፡ ተጫራቾች የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ጨረታው በተከፈተ በአንድ ሰዓት ግዜ ውስጥ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፤ ስልክ አይደወልም፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0111260132
Tender details
- Deadline: 2026-10-12
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-12 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ministry of Defense
- Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
- Bid bond: 75000 ETB
- Bid document price: 500 ETB
- Published on: Government (Oct 02, 2026)
- Posted at: 2026-10-02T11:04:02.000Z
- Source: Qelal Tenders