Stationery

Ministry of Defense: Procurement of stationary materials

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c1cc40d9-8030-49ec-8874-a4583272688d/open

Reference Number: MOD-NCB-G-0148-2019-BID-Open Lot Reference: መ/ስ/ኮሌጅ/ግ/ጨ/001/2019

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ministry of Defense

Contact Information

Address: Awash sebat birged 066 office number

Town: Awash sebat kilo

Country: Ethiopia

P.O. Box: 18

Post Code: 18

Telephone: +251 92 283 9624

Email: [email protected]

Office: 2

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 04, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Oct 20, 2026, 9:00 AM
  • Opening Schedule: Oct 20, 2026, 10:00 AM
  • Clarification Deadline: Oct 15, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 200

Bid Security: 15000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank/Wire Transfer, Bank_ Guarantee

Bid Security Forms (SME): Letter_ from_ Small_ and_ Micro_ Enterprise, Bank/Wire Transfer, Bank_ Guarantee

Bid Security Forms (Foreign): CPO

Qualification Requirements

  • ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣Reference: የ.ተ.መ 37.4(ለ)
  • የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
  • ዋስትናበአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብReference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)
  • የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀትተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበትReference: የ.ተ.መ 37.4(ሐ)
  • የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሀ)
  • የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)
  • ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤበአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብReference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii)
  • የቀረበ የጨረታ ዋጋተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣Reference: የ.ተ.መ 37.5 (መ)
  • የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)
  • የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬትበተጫራቾች የሚቀርቡት የፋብሪካ ውጤት የሆኑ የምግብ ግብዓቶች የምግብ ጨው፣ የስንዴ ዱቄት እና የምግብ ዘይት በሚሆንበት ጊዜ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር የያዙና የበለጸጉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በጨረታ መገምገሚያ መስፈር ክፍል 3 ላይ የተገለጹትን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲያቀርቡ መጠየቅ አለበትReference: የ.ተ. መ 17.2
  • የገንዘብ አይነትተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነReference: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ)
  • የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶችበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሲያቀርብReference: የ.ተ.መ 37.5 (ለ)
  • ዜግነትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
  • የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬትየኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሰ)
  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
  • አመታዊ አማካይ የገቢ መጠንበክፍል 3 የጨረታ ግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሰረት የተጫረቹ አመታዊ አማካይ የገቢ መጠን መ/ቤቱ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ ከተጠቀሰው አንጻር ሲታይ ካላነሰReference: የ.ተ.መ 37.5 (ሐ)
  • ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
  • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)
  • የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ቀ)
  • በኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በተመሰከረለት ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሲያቀርብReference: የ.ተ.መ 37.5 (ሀ)

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

The procurement entity has the right to fully or partially cancel the bid, ተጫራቶች የአሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርት በስፔስፊኬሽን መሰረት ለመለስተኛ ስታፍ ኮሌጅ ግምጃ ቤት ገቢ ያደርጋሉ፡፡


Tender details

  • Deadline: 2026-10-20
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-10-20 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid bond: 15000 ETB
  • Bid document price: 200 ETB
  • Published on: Government (Oct 05, 2026)
  • Posted at: 2026-10-05T06:38:31.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders