Equipment and Accessories
በደቡብ ኢት/ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይ/ፕ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ አንዳንድ መ/ቤቶች አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢት/ በደቡብ ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይ/ፕ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ አንዳንድ መ/ቤቶች አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የጽህፈት መሣሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ማለትም
- ሎት 1 የኮፒ ማሽን ፕሪንተሪ ላፕቶፕ ፣ ፕሮጀክተር እና ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር
- ሎት 2 የጽህፈት መሣሪያ
- ሎት 3 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
- ሎት 4 የእንስሳት መድሃኒት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ማሟላት የሚችል ተጫራች በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
1. በዘርፉ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላቸው።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው።
3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
4. የንግድ ሥራ ፍቃድ የ2019 የታደሰ ያላቸው
5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር ዳስነች ወረዳ ፋይናንስ ግዥ ክፍል በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ከዳ/ወ/ፋይ/ግዥ ክፍል በመቅረብ መወዳደር ይቻላል።
6. የጨረታ ማስከበርያ በሎት 1 ለተገለፀው 5,000 (አምስት ሺህ) ብር በሎት 2 ለተገለፀው 10,000 (አስር ሺህ) ሎት 3 10,000 (አስር ሺህ) ሎት 4 10,000 (አስር ሺህ) / ብር በጥሬ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሲፕኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረት ቢድ ቦንድ ማቅረብ የሚችል።
7. ከተጫራቾች አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በወረዳው ማዕከል ስለትክክለኛነት መ/ቤቱ ባቀረበው ሙያተኛ ማረጋገጫ መሠረት ለንብረት ክፍል ያስረክባል።
8. ከተጫራቾች በ16ኛ ቀን 8 ሰዓት እስከ 9፡30 በዳሰነች ወረዳ ፋይ/ግዥ ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ አስገብቶ ከታሸገ በኋላ ከቀኑ 10፡00 ሰአት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውክልና ያላቸው ተጫራቾች ባሉበት ጨረታው ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን ዝግ ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተገለፀው ቀንና ሰዓት በማስገባት በመክፈቻው ሰዓት በመክፈት ውድድሩ እንዲከናወን ይደረጋል።
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
በደ/ኢት/በደ/ኦሞ ዞን የዳሰነች ወረዳ ፋይ/ፕ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-21
- Bid closing time: 15:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛ ቀን እስከ 9፡30 ሰአት
- Bid opening: 2026-10-21 16:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛ ቀን 10፡00 ሰአት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: South Omo Zone Dasenech Woreda Finance and Economic Development Bureau
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published on: Addis Zemen (Oct 03, 2026)
- Posted at: 2026-10-05T07:12:01.000Z
- Source: Qelal Tenders