Stationery
በል/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት የመስከረም አንድ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and Service
Addis Ababa
More tags
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather ProductsPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureComputer and AccessoriesIT and TelecomEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsOffice Machines and AccessoriesFood Items and DrinksFood and BeverageOffice Machines and ComputersMaintenance and RepairOthersMaterialsHand Tools and Workshop EquipmentCatering and Cafeteria ServicesAmharic2merkatoMeskerem One Kindergarten & Elementary School
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ መስከረም አንድ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2019
በጀት አመት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚያስፈልጉ
- ሎት1 . አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30011
- ሎት 2. አላቂ የፅዳት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10000
- ሎት 3. የደንብ ልብስና ጫማ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 23823.4
- ሎት 4. የደንብ ልብስ ስፌት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000
- ሎት 5. ለህትመት የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000
- ሎት 6. ቋሚ ዕቃዎች ፈርኒቸር የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15000
- ሎት 7. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15000
- ሎት 8. የሻይ ቡና የጨረታ ማስከበሪያ ብር ያስገቡትን ዋጋ 2%
- ሎት 9. የኤሌክትሮኒክስ ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ ብር ያስገበትን ዋጋ 2%
- ሎት 10. የጥገናና ዕድሳት የጨረታ ማስከበሪያ ብር ያስገቡትን ዋጋ 2%
ብቃት ያላቸውን በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት
- በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታዳሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ በመንግስት ግን ኢ ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ፤ የቲንነምበር ያላቸው፤ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒአ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) ለእየአንዳንዱ ሎት በመከፈል መስከረም አንድ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ዴትቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት አንስቶ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት መስከረም አንድ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደት/ቤት ግዢ ከፍል ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ኦሪጅናልና ኮፒ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከቀኑ 4፡30 በት/ቤቱ የተማሪዎች መግቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ የመከፈቻ ቀኑቅዳሜና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ዕቃዎች ናሙና ለተጠየቀባቸው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
- የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይት ለውም፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለጨረታ ከቀረቡት ዕቃዎች ዝርዝር ውስጥ ት/ቤቱ እስከ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ ማብራሪያ
መስከረም አንድ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
ስልክ ቁጥር 0115577296,0115579041
አድራሻ፡- ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ገባ ብሎ
በል/ክ/ከ/ት/ጽ/ቤት የመስከረም አንድ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-14
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በአስረኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-15 10:30
- Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በአስረኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከቀኑ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Meskerem One Kindergarten & Elementary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published on: Addis Lessan (Oct 03, 2026)
- Posted at: 2026-10-05T08:27:22.000Z
- Source: Qelal Tenders