Stationery

የሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዓይነት ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ
ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01

የሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት የተለያዩ ዓይነት ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • 1.ሎት- 1- የጽሕፈት መሳሪያ
  • 2.ሎት- 2- ኮምፒውተር
  • 3.ሎት 3- ደንብ ልብስ
  • 4.ሎት -4 -ኤሌክትሮኒክስ
  • 5.ሎት -5 -ሞተር ሳይክል
  • 6.ሎት 6 -ፈርኒቸር
  • 7.ሎት- 7 -ጋርመንት
  • 8.ሎት- 8 -ICT (information Technology)
  • 9.ሎት- 9 -IEMD (electro Technology)
  • 10.ሎት-10-GMFA (General metal Fabrication and assembly)
  • 11.ሎት -12-Automotive technology
  • 12. ሎት -13-BEI
  • 13. ሎት -15 Hairdressing
  • 14. ሎት -16 AOSI
  • 15. ሎት -17 Agro processing

ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

1. በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ ዘመኑን ግብር የከፈሉ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ (ት) ተመዝጋቢ ሆነና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/ምትችል።

2. የጨረታ ሰነድ ሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ ኢያንዳንዱን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ሞልተው ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ የጨረታ ማስከበሪያ ላቀረቡት 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (ጥሬ ብር) ከኦርጂናል ዶክሜንት በፖስታ ማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ስም መሰራት አለበት።

5. ተጫራቾ በጨረታ ወቅት ማሟላት የሚገባቸውን ነገሮች አሟልተው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

6. አሸናፊው እንደታውቅ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለተሸናፊ ወዲያውኑ የሚመለስ ይሆናል።

7. ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች ጥራታቸውና ደረጃቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው።

8. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስራ አምስት ቀናት (እሁድና ቅዳሜን ጨምሮ) ውስጥ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮው ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ክፍል ይከፈታል።

9. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰብያ፦

  • ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት አካል ዕቃውን በኮሌጁ ንብረት ክፍል አምጥቶ ገቢ ሲያደርግ ብቻ ክፍያው የሚፈፀም መሆኑን ጭምር እንገልፃለን።
  • ጨረታውን የሚታሸግበትና የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ ወይም የስራ ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 10 ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ክፍል ይከፈታል።
  •  ዋጋ የሚሞላው ከኮሌጁ በገዛችሁት ሰነድ ላይ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 09 28 98 29 27
የሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-19
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-19 14:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: Hawassa Poly Technic College
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 100 (አንድ መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 04, 2026)
  • Posted at: 2026-10-05T08:48:27.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders