Equipment and Accessories
በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት ለዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኘው ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚሆን የጽሕፈት እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሠማሩ አቅራቢዎች በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት ለዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኘው ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚሆን የጽሕፈት እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሠማሩ አቅራቢዎች በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- 1ሎት-1 የጽሕፈት መሣሪያ ሲ.ፒ.ኦ-25,000
- ሎት-2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ሲ.ፒ.ኦ-40,000
በዚሁ መሠረት ተራቾች፡-
ሀ1) የ2019 የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ (VAT)፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው (TIN)፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
2) ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የያዘ ሠነድ ለመግዛት ሲመጡ የንግድ ፈቃድ ኮፒ እና የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር እየከፈሉ በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በቢሮ ቁጥር 02 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 21 (ሃያ አንድ) ቀናት መግዛት ይችላሉ።
3) ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ሎት 1 የጽሕፈት መሣሪያ ሲ.ፕ.ኦ 25,000 እና ሎት-2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ሲ.ፒ.ኦ-40,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ከኦርጅናል ጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
4) በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ 21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት የሚቆይና በ22ኛው ቀን ከረፋዱ 6፡00 ታሽጎ በዕለቱ 8፡ዐዐ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በቢሮ ቁጥር 02 ይከፈታል። በ22ኛው የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ይሆናል።
5) ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሠነዱ አንድ ኦርጅናል እና ሁለት የኦርጅናል ኮፒ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለየብቻ የታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻውን በመጥቀስና ማህተም በመምታት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል።
6) አሸናፊ ድርጅት አስፈላጊውን ውል ለመፈፀም ዕቃውን ሙሉ በሙሉ በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ድረስ በማቅረብ ገቢ ሲያደርግና ሲጨርስ ክፍያ የሚፈፀም ይሆናል።
7) መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0916156337/0916980976
የምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-24
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ22ኛው ቀን ከረፋዱ 6፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-24 14:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ በ22ኛው ቀን ከረፋዱ 8፡00 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Eastern Sidama Zone Economic Development Department
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 03, 2026)
- Posted at: 2026-10-05T08:53:49.000Z
- Source: Qelal Tenders