Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 1 ስር የሚገኘው የልደታ ሠላም የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚፈልጋቸውን ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
በልደታ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የልደታ ሰላም አንደኛ እና መካ/ደረጃ ት/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቅያ
ግዥ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም
በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 1 ስር የሚገኘው የልደታ ሠላም የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚፈልጋቸውን፡-
- ሎት 1 የደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ 10,000,00
- ሎት 2. ለአላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 5,000.00
- ሎት 3. ለህትመት የጨረታ ማስከበሪያ 818.00
- ሎት 4. አላቂ የዕከምና ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 300.00
- ሎት 5. አላቂ የትምህርት ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ 7,000.00
- ሎት 6. ለሌሎች አላቂ ዕቃዎችና አቅርቦቶች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00
- ሎት 7. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ 3,000.00
- ሎት 8. ለፕላንት ማሽነሪና መሳሪያዎች ጥገና ማስከበሪያ 1,500.00
- ሎት 9. ለህንፃ ለቁሳቁሰ እና ለተገጣጣሚዎች ዕድሳት ጥገና 1,500.00
- ሎት 10. ለፕላንት ማሽነሪና እና መሳሪያዎች መግዣ 10.000.00
- ሎት 11. ለህንፃ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚዎች መግዣ 4000.00
- ሎት 12. ልዩ ልዩ ክፍያዎች 3097.00 መስሪያ ቤቱ ባወጣው ግልፅ ጫረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያማሉ ተጫርቾች መወዳደር ይችላሉ።
1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ላላቸው ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድረ ገጽ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የቲንና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
2. የተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ በባንክ የተረጋገጠ ቼከ /ሲፒኦ/ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
3.የጨረታ አሸናፊ % የጨረታ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል።
4. ተጫራቾች በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ አስር የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በልደታ ሠላም አንደኛ እና መካ/ደ/ት/ቤት በቢሮ ቁጥር 5 በመምጣት የጨረታ ሰነድን መግዛት ይቻላል።
5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቅያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በልደታ ሠላም አንደኛ እና መካ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 15 ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ10ኛው ቀን ታሽጎ በማግስቱ (በ11ው) ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት በልደታ ሠላም አንደኛ እና መካ/ደ/ት/ቤት በቢሮ ቁጥር 15 ይከፈታል። የመክፈቻው ቀን ቅዳሜና እሁድ (የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ታሽጎ በማግሰቱ ይከፈታል።
7. ተጫራቾች የጨረታ ሣጥኑን ከመከፈቱ በፊት የተወዳደሩባቸውን ሎት1፣ ሎት2፣ ሎት3፣ ሎት4፣ ሎት5፣ ሎት6፣ ሎት7፣ ሎት9፣ ሎት፣ ሎት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
8. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ት/ቤቱ ጨረታውን የመከፈት መብቱ የተጠበቀ ነው።
9. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
10. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
11. አሸናፊ ተጫራቾች ያሻነፏቸውን ዕቃዎች በራሣቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መሥሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
12. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
13. ት/ቤቱ ዕቃዎችን 20% የመቀነስ 20% የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- አዲሱ ደሴ ሆቴል በተሠራው መንገድ ወረድ ብሎ ልደታ ፀበል አካባቢ ነው።
ስልክ 0113690439 /0113692257
በልደታ ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የልደታ ሰላም አንደኛ እና መካ/ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-14
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቅያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-10-15 12:00
- Bid opening (note): ማስታወቅያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ (በ11ው) ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Lideta Selam Elementary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 03, 2026)
- Posted at: 2026-10-05T09:28:10.000Z
- Source: Qelal Tenders