Textile, Garments and Uniforms
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Addis Ababa
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingPharmaceutical ProductsHealth Care, Medical IndustryHealth Related Services and MaterialsMedical Equipment and SuppliesMaterialsEducation and TrainingCleaning and Janitorial Equipment and ServiceEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsHand Tools and Workshop EquipmentMechanicalComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureAmharic2merkatoKaliti Bulbula Kindergarten and Elementary School
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎች ዝርዝር ዓይነት ደንብ ልብስ፣ቋሚ እቃዎች፡ አላቂ የቢሮ እቃዎችና ፣ የጽዳት እቃዎችና ሌሎችም በመሆኑም ተጫራቾች፡-
- ሎት 1 የደንብ ልብስ
- ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች
- ሎት 3 ህትመት
- ሎት 4 አላቂ የህክምና እቃዎች
- ሎት 5 አላቂ የትምህርት እቃዎች
- ሎት 6 የጽዳት እቃዎች
- ሎት 7. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች
- ሎት 8. ቋሚ እቃዎች
- የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- በአቅራቢነት የተመዘገበ፣ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ከብር 50,000 (ሀምሳ ሺህ) በላይ አቅራቢዎች ተጨማሪ እሴት ታክስ (vat) ተመዝጋቢ ስለ መሆናቸው የሚያረጋጥ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋጠ ሲፒኦ የክፍያ ትዕዛዝ የአጠቃላይ ያቀረቡት ዋጋ በየሎቶች2%(cpo)ማለትም ለሎት1/46,444ብር/ ለሎት2/31,900 ብር ለሎት3/2,000ብር/ ለሎት4/300ብር/ ለሎት5/6000/ ለሎት6 35,719 ለሎት7 7,000ብር ለሎት8/18,000 ብር የግድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ 10/አስር/የስራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ ባሸነፉባቸው እቃዎች ላይ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝና ተዋውለው እቃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነዱ ሙሉ ተጫራቹ ማህተምና ፊርማ ተደርጎ መመለስ አለበት።
- ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድና መመሪያ ከት/ቤት ሂሳብ ክፍል ቀርበው በብር 200/ መቶ ብር/ በመግዛት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መወዳደሪያ ዋጋውን በተሰጠው ሰነድ ላይ በግልፅ በመሙላት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በተለያዬ ፖስታ በማሸግ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በት/ቤቱ ሂሳብ ክፍል በመቅረብ በተገለፀው ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታውን በ11ኛው ቀን 3:30 ታሽጎ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ሂሳብ ክፍል ይከፈታል፤ በ11ኛው ቀን በአል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ይከፈታል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል ፣ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።
- ለጥቃቅንና አነስተኛ ወይንም ካደራጃቸው መስሪያቤት የድጋፋ ደብዳቤ ይዘው የሚጫረቱ ተጫራቾች ከሆኑ ምን አይነት ምርት እንደሚያመርቱ እና የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ፡፡ የሀገር ውስጥ ምርት ችርቻሮ ጅምላ ንግድ ከሆነ ደግሞ ከአምራች የተሰጣቸውን ፋቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ፡፡ካልሆነ ግን እንደማንኛውም ተጫራች ሰነድ በመግዛትና የጨረታ ማስከበሪያ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ።
- የካሽ ሬጅስተር ቁጥር አታችመንት ላይ እንዲፅፉ።
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ሰነድ ሲመልሱ ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
- ት/ቤቱ 20% የመጨመርም የመቀነስም መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0922632398
አድራሻ ከአቦ ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ሳይት ኮንዶሚኒየም ጀርባ ወይም ወርቁ ሰፈር ቃሊቲ ቡልቡል አ/ህ/የመጀ/ደ/ ት / ቤት
የትምህርት ጥራት ፖሊሲያችንን እውን በማድረግ ችግር ፈቺ ብቃት ያለውና አገር ተረካቢ ዜጋ እናፈራለን!
ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም/
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-16
- Bid closing time: 09:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 3:30
- Bid opening: 2026-10-16 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Kaliti Bulbula Kindergarten and Elementary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 04, 2026)
- Posted at: 2026-10-05T10:14:12.000Z
- Source: Qelal Tenders