Textile, Garments and Uniforms
ለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር የአንዶዴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
Addis Ababa
More tags
Cleaning and Janitorial Equipment and ServiceStationeryOffice Supplies and ServicesPrinted Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingMaterialsEducation and TrainingHealth Related Services and MaterialsHealth Care, Medical IndustryMedical Equipment and SuppliesConstruction Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksHand Tools and Workshop EquipmentHouse and BuildingMaintenance and RepairOthersEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and ComputersOffice Machines and AccessoriesBuilding and Finishing MaterialsPharmaceutical ProductsAmharic2merkatoAndode Secondary School
Description
የጨረታ ማስታወቂያ የመለያ ቁጥር 01/2019 ዓ/ም
ለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር የአንዶዴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
- ሎት1 የደንብ ልብስ ፡-32,000
- ሎት2 አላቂ የፅዳት ዕቃ፡-21,000
- ሎት3 አላቂ የቢሮ ዕቃ ፡- 13,000
- ሎት4 ኮምፒውተር ፎቶ ኮፒና ጥገና፡-7,000
- ሎት5 ህትመት ባነር 2,000
- ሎት6. አላቂ የትምህርት ዕቃ፡- 12,000
- ሎት7. አላቂ ህክምና ዕቃዎች ፡- 4,000
- ሎት8 የደንብ ልብስ ማሰፊያ 2,000
- ሎት9 . ፕላንት እና ማሽነሪ መሳሪያ መግዣ 40,000
- ሎት10 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች 6,000
- ሎት11ለህንጻና ለቁሳቁስ እና ተገጣጠሚዎች እድሣትና ጥገና 13,000
- በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የግብር መለያ ቁጥር (TIN No) ካሽ ሪሴስተር ተመዝጋብ የሆኑ / ያለው ብቻ ነው፡፡
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑበት እና የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር1-2 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በታሸጎ ኤንቨሎፕ ከዋጋ ማቅረቢያ ኦርጅናል ሰነድ እና ኮፒ ለየብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ይህም ህጋዊ ሠነድ እና የዋጋ ማቅረቢያ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ አለበት።
- የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 02 እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ።
- ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታው በዓየር ላይ ክፍት ሆኖ የሚቆየው ለ10(ለአስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከአንዶዴ 2ኛ ደረጃ/ት/ቤት ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ መግዛት ይችለሉ።
- የሚወዳደሩበትን ዋጋ ከት/ቤቱ ከገዙት በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ ሰነድ ላይ ሞልተው ከላይ በተራ ቁጥር አራት በተገለፀው መሰረት ጨረታው በአየር ላይ በሚቆይበት ጊዜ ውስጥ በስራ ሰዓት በአንዶዴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ባዘጋጀነው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- የጨረታ ማስታወቂያ አየር ላይ በዋለ 11 / በአስራ አንደኛው / ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ ተመልሶ 4፡30 የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾት ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የጨረታው መክፈቻ ቀን የበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- ተጫራቾች ያሸነፉአቸውን ዕቃዎች የግዥ መጠየቂያ (purchese order) ከደረሳቸው ቀን ጀምሮ 5 (አምስት) ቀናት እስከ መስሪያ ቤቱ መጋዘን ድረስ እቃውን የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
- ተጫራቾች ናሙና ለሚጠይቁ እቃዎች ናሙና ማቅረብ እና እቃዎችን በዝርዝር መግለጫዎች በማያያዝ ማቅረብ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የተሞላው የጨረታ ዋጋ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ45 (አርባ አምስት) ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል።
- ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ10%(አስር በመቶ ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማስያዣ ሲፒኦ የጨረታ ውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- መስሪያ ቤቱ ለጨረታ ባቀረበው ዕቃ ውሉ ሳይቀየር 20% መቀነስም ሆነ መጨመር ይችላል።
ለበለጠ መረጃ በአካል በአንዶዴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሰሚት ጤና ጣቢያ ፊት ለፊት በመምጣት ፋይናንስ አስተዳደር በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላል።
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር የአንዶዴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-16
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): የጨረታ ማስታወቂያ አየር ላይ በዋለ 11 / በአስራ አንደኛው / ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-16 10:30
- Bid opening (note): የጨረታ ማስታወቂያ አየር ላይ በዋለ 11 / በአስራ አንደኛው / ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Andode Secondary School
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 200.00 ብር በየሎቱ
- Published on: Addis Zemen (Oct 04, 2026)
- Posted at: 2026-10-05T10:22:59.000Z
- Source: Qelal Tenders