Freight Transport
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ከጅማ ዞን ከሚገኘው ከጢሮ አፈታ ልዩ ስሙ /አገሎ/ ደን እስከ ፊንፊኔ (አ.አ) ድረስ ደን ውስጥ የተዘጋጀውን የጽድ ግንድ ለማጓጓዝ የጭነት መኪናን በጨረታ አወዳድሮ ለማስጫን ይፈልጋል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጭነት መኪና ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 007/2019
ድርጅታችን ከጅማ ዞን ከሚገኘው ከጢሮ አፈታ ልዩ ስሙ /አገሎ/ ደን እስከ ፊንፊኔ (አ.አ) ድረስደን ውስጥ የተዘጋጀውን የጽድ ግንድ ለማጓጓዝ የጭነት መኪናን በጨረታ አወዳድሮ ለማስጫን ይፈልጋል።
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው።
- በዘርፉ የተሰማራችሁ ሁሉም ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች ከፌዴራል/ከክልል/ ትራንስፖርት ባለስልጣን የታደሰ የጭነት አገልግሎት የደረጃ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው እና ኮፒውን ማቅረብ የምችሉ
- የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት (የምስክር ወረቀትና) የታደስ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
- ጊዜው ያላለፈበትን በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከግብር ነፃ የምስክር ወረቀት (Tax clearance certificate) ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራች ድርጅቶች የቴክኒካልና የፋይናንስ ሰነዶችን በፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራች ድርጅቶች የጨረታ ማስከበርያ 200,000.00 በ cpo ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ በሚል ስም በማሰራት ማቅረብ አለባቸው።
- ማንኛውም ተጫራች ሌላው ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው።
- ተጫራች ድርጅቶች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
- ከጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት ዘግይቶ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው የጨረታ ሠነዱን ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ከሰኞ እሰከ አርብ በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ቅዳሜ እሁድ እና የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በዕለቱ ከጠዋቱ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገን ጨረታውን ሙሉ ወም በከፈል መስረት ይችላል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912080221 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ
Tender details
- Deadline: 2026-10-19
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ቅዳሜ እሁድ እና የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-19 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ቅዳሜ እሁድ እና የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Forest and Wildlife Enterprise
- Buyer address: አዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቀበና ኦይል ሊቢያ አጠገብ
- Bid bond: 200,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 03, 2026)
- Posted at: 2026-10-05T11:04:44.000Z
- Buyer website: https://www.oromiaforest.gov.et
- Source: Qelal Tenders