Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2019 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የአገልግሎት አይነቶች

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

የፅዳት እቃዎች

1

5,000.00

2

የጥገና እቃዎች

2

15,000.00

3

የደንብ ልብስ

3

15,000.00

4

ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እቃ ግዥ

4

20,000.00

5

የህክምና እቃዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ

5

20,000.00

6

የመድኃኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት ግዥ

6

50,000.00

7

የሕክምና ከፍሎች በር ግዥ

7

5,000.00

8

የተለያዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች የጽሕፈት መሣሪያዎች

8

5,000.00

9

የኮምፒዩተር ፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ጥገና አገልግሎት

9

5,000.00

10

አውቶክሌቭ መቀያየሪያ እቃ ግዥ

10

5,000.00

ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ።

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ ምዝገባ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ አቅራቢ ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ፣ 6 ወር ያልሞላው ክሊራንስ ማስያዝ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. አነስተኛ ጥቃቅን ተቋማት በአዋጁ መሰረት የተቋቋሙ አምራች በሆኑበት ዘርፍ ብቻ ወይም በሚያመርቱት እቃ ብቻ ካደራጃቸው አካል በሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ መወዳደር ይችላሉ። ተቋማት አምራች ባልሆኑበት ዘርፍ በዋስትና ደብዳቤ አናስተናግድም።
  3. የጨረታ ሰነዱን በእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 200.00/ሁለት መቶ ብር/ብቻ በመክፈል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከ2፡30-11፡30 በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 7 መውሰድ ይቻላል።
  4. ከላይ በተገለጸው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ በአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ስም በታወቀ ባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች የወስፋትን ሰነድ የሚወዳደሩበትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በመሙላት በየሎቱ አሪጅናሉንና ኮፒውን በሁለት ፖስታ አሽገው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 /አስር/ የሥራ ተከታታይ ቀናቶች እና በ11ኛ ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሁሉንም እቃ ናሙና ሳምፕል /ማንዋል ፎቶግራፍ ማቅረብ አለባቸው።
  7. ተጫራቾች ከገዙት ጨረታ ሰነድ ውጭ ተሞልቶ የሚመጡ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
  8. ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛ ቀን በ3፡30 ሰዓት ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አለም ባንከ ጤና ጣቢያ በግልጽ ይከፈታል።
  9. ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጮች ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ለጨረታ የቀረበ ሳምፕል ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ በሁለት ወር ውስጥ ሳንፕሉን ካልወሰዱ ለተቋሙ ገቢ ይደረጋል።
  11. በሎት 7 እና 10 ሳምፕል በካታሎግ ወይም በፎቶግራፍ አጉልቶ በሚያሳይ ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  12. ማንኛውም ተጫራች ናሙና ሲያመጡ በካርቶን ወይም በማዳበሪያ አሽጎ ማቅረብ አለባቸው። በፌስታል የሚመጣ ናሙና ተቀባይነት የለውም።
  13. ተጫራቾች የወሰዱትን የጨረታ መመሪያ ሰነድ በየገጹ ፈርመው ከብ ማህተም በማድረግ ከኦሪጅናል ሰነድ ጋር በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  14. እቃውን በሚያመጡበት ሰዓት ንብረት ክፍል ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት አለባቸው።

አድራሻ፡- በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍስ ከተማ የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ

ልዩ ቦታ ትሮፒካል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጀርባ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-011 136 93703

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ  የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-15
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛ ቀን በ3፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-15 10:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛ ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Alem Bank Health Center
  • Buyer address: በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ልዩ ስሙ ትሮፒካል የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ጀርባ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Published on: Addis Zemen (Oct 03, 2026)
  • Posted at: 2026-10-05T11:52:19.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders