House and Building Sale
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተዉን ትየብድር መያዣ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
ቅርንጫፍ |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት |
||||
|
አድራሻ |
የይዞታው ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
የይዞታው ስፋት (በካ.ሜ) |
የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት |
ቀን |
ሰዓት |
|||||
|
|
አብዲሰላን አህመድ መሀመድ |
ሱሉል |
አቶ አህመድ መሀመድ አደን |
ሶማሌ ክልል መንግስት ጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 07 |
7087/16 |
330 ካ.ሜ |
የመኖሪያ አገልግሎት |
1,882,653.28 |
24/02/2019 ዓ.ም |
3:00 - 4:00 |
በመሆኑም፡-
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጫረታ ማስታወቂያዉ በጋዜጣዉ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት ዉስጥ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋጋጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይቻላል።
2. የንግድ ማሕበራትን ወክሎ ለመጫረት የማሕበራቱን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
3. ሐራጁ በጅግጅጋ ከተማ ከበሌ 07 ሐረር ኬላ አከባቢ በሚገኘዉ የጅግጅጋ ዲስትሪክት ዋና ጽ/ቤት ጊቢ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ይሆናል።
4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈው ንብረት ላይ በህጉ አግባብ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚከፈል ከሆነ ይህንኑ ታስቦ የሚከፍል ይሆናል።
5. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልተፈፀ መጨረታው ተሰርዞ ለሐራጅ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
6. ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቱን በሚገኝበት አድራሻ በመገኘት ወይም ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይችላሉ።
7. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፣ +251 989 971 099፤ +251 967 762 269፤ +251 938 310 423 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት አረፋ ቅርንጫፍ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የህግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-11-03
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-11-03 10:00
- Region: Somali
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Oct 04, 2026)
- Posted at: 2026-10-05T12:24:36.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
- Source: Qelal Tenders