Equipment and Accessories

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ማለትም ዲስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ cor 15 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ዐዐ1/2019

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ማለትም ዲስክቶፕ ኮምፒውተር ላፕቶፕ cor 15 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ቫት ተመዝጋቢ የሆነ አመታዊ የስራ ግብር የከፈሉበትን፣ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ፎቶ ኮፒ አያይዘው ጨረታ ሰነድ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የእቃዎችን ዝርዝር እስፔስፍኬሽንና የጨረታ ሰነድ ቢሮ ቁጥር 17 ድረስ መጥተው የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15 አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ15ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በ16ኛው ቀን 4:30 ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO/ ወይም ባንክ ጋራንቲ በቴክኒካል ኦርጅናል ሰነድ ውስጥ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ፣ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ እያንዳንዳቸውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እና ጠቅላላውን በአንድ በእናት ፖስታ ታሽጎ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ 11፡30 ድረስ ቢሮው ለዚሁ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡
  6. ተጨማሪ መረጃ ከሰነዱ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን የደቡብ አ/ክ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ እንደገና ተሻሽሎ የወጣው የግዢ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 282017 እና መመሪያው ላይ የተደረገውን ማብራሪያ ወይም ማሻሻያ ሰርኩላር ተፈጻሚ ይደረጋል።
  7. ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።

ለበለጠ ማብራሪያ፡ በስልክ ቁጥር 09 16 02 95 11/ 09 13 72 57 58 መደወል ይችላሉ።

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-10-17
  • Bid closing time: 17:30
  • Bid closing (note): ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15 አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ15ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-19 10:30
  • Bid opening (note): ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4:30 ሰዓት
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: SNNPR Transport and Roads Development Bureau
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 03, 2026)
  • Posted at: 2026-10-05T12:37:07.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders