House and Building Sale
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት |
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ |
የይዞታው ስፋት ካ.ሜ |
የይዞታው አይነት/ የሚስጠው አገልግሎት |
|||||
|
1 |
ኤም.ኤስ.ጂ.ዜ አስመጪና ላኪ የግብርና ውጤቶች አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
ኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ቡራዩ ክ/ከተማ |
ቡ/ል/ቀ/A268-319/85 |
4000.6
|
የፋብሪካ መጋዘን |
60,808,081.20 |
24/02/2019 3፡00 - 4፡00 ጠዋት |
|
2 |
አቶ አሸናፊ ያኢ |
ተበዳሪው |
በኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ አስተዳደር፣ ፉሪ ክፍለ ከተማ |
OR0000718 6211025 |
278.52 |
የመኖሪያ ህንፃ |
16,275,904.24 |
24/02/2019 4፡00 - 5፡00 ጠዋት |
|
3 |
ስሉህ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አቶ አረጋዊ ሓጎስ |
በትግራይ ክልል፣ መቐለ ከተማ፣ ዓዲ ሓቂ ቀበሌ |
448/17679 |
500 |
የመኖሪያ ህንፃ |
14,561,268.40 |
24/02/2019 8፡00 - 9፡00 ከሰዓት |
|
4 |
ወይ ምስራቅ መንክር |
ተበዳሪው |
በኦሮሚያ ክልል፣ሰንዳፋ ከተማ፣ በኬ ወረዳ፣ ቀበሌ 02 |
119/106/ 2012 |
500 |
መኖሪያ ቤት |
4,682,351.88 |
24/02/2019 9፡00 - 10፡00 ከሰዓት |
|
5 |
ዱጎ አዱላ |
ሙዲ ጉሚ |
ምዕራብ ጉጂ ዞን፤ ቡሌ ሆራ ከተማ፣ 03 ቀበሌ |
BH/155/m. 1204/2006 |
500 |
መኖሪያ ቤት |
1,588,709.25 |
24/02/2019 3፡00 - 4፡00 ጠዋት |
|
6 |
ዱጎ አዱላ |
ዳደቻ ዋጩ |
ምዕራብ ጉጂ ዞን፣ ቡሌ ሆራ ከተማ፣ 03 ቀበሌ |
B-H/1409/ D-74/02 |
225 |
መኖሪያ ቤት |
976,994.72 |
24/02/2019 4፡00 - 5፡00 ጠዋት |
|
7 |
ዱጎ አዱላ |
አርባ አኖሌ |
ምዕራብ ጉጂ ዞን፣ ቡሌ ሆራ ከተማ፣ 03 ቀበሌ |
1262/A-2054/03 |
880 |
መኖሪያ ቤት |
2,677,697.01 |
24/02/2019 5፡00 - 6፡00 ጠዋት |
|
8 |
ዱጎ አዱላ |
አብዱልቃድር ይሰቅ |
ምዕራብ ጉጂ ዞን፣ ቡሌ ሆራ ከተማ፣ 01 ቀበሌ |
799/A-2369/03 |
400 |
መኖሪያ ቤት |
2,983,494.32 |
24/02/2019 8፡00 - 9፡00 ከሰዓት |
|
9 |
ዱጎ አዱላ |
ጌሎ አዱላ |
ምዕራብ ጉጂ ዞን፣ ቡሌ ሆራ ከተማ፣ 02 ቀበሌ |
1237/G-426/99 |
600 |
መኖሪያ ቤት |
1,065,570.71 |
24/02/2019 9፡00 - 10፡00 ከሰዓት |
|
10 |
ዱጎ አዱላ |
አንድነት ባናታ |
ምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ፣ 01 ቀበሌ |
BH/742/A2479/05 |
440 |
መኖሪያ ቤት |
2,133,746.33 |
25/02/2019 3፡00 - 4፡00 ጠዋት |
|
11 |
ዱጎ አዱላ |
ተበዳሪው |
ምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ከተማ 03 ቀበሌ |
1236/D-328/99 |
600 |
መኖሪያ ቤት |
2,512,005.87 |
25/02/2019 4፡00 - 5፡00 ጠዋት |
በመሆኑም፡
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
2. በተራ ቁጥር ከ1 - 5 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚከናወነው አምባሳደር አካባቢ በሚገኘው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ሲሆን ከተራ ቁጥር 6 እስከ 11 የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጅ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲላ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው።
3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
4. ከመኖሪያ ቤት ውጪ ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም:: ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሕግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-11-04
- Bid closing time: 11:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-11-04 11:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Oct 04, 2026)
- Posted at: 2026-10-05T12:40:12.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
- Source: Qelal Tenders