House and Building Foreclosure

እናት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የእናት ባንክ አማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ለጨረታው የቀረበው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት

የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት

 

ከተማ

 

ክ/ከተማ

ወረዳ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

 

ቀንና ዓ.ም

ሰዓት

 

ኑና ነይ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

አቶ ብርሃኑ ሳሙኤል

 

ሙሉ እመቤት እምሩ 22 ቅርንጫፍ

B+G+2 መኖሪያ ቤት

 

አ/አ

ቦሌ

07

ቦሌ7/29/3/7/1/1842/2545/211316/03

157 ካ.ሜ

28,000,000.00

 

ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም

ከጧቱ 4፡00-5፡15

 

 

ሊኑ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር

ወ/ሮ ውዴ ሀ/ማሪያም

 

አበበች ጎበና መገናኛ

 

መኖሪያ ቤት

 

ሻሸመኔ

 

ሻሸመኔ

 

 

682

 

244 ካ.ሜ

3,889,127.00

 

ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም

ከቀኑ 4፡00-5፡15

 

የሐራጅ ደንቦች

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።

2. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም።

3. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል።

4. ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት አዲስ አበባ የሚገኘው ቤት ካዛንቺስ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 9ኛ ፎቅ ይካሄዳል። እንዲሁም ሻሸመኔ የሚገኘው ቤት ደግሞ ንብረቱ በሚገኝበት ሻሸመኔ ከተማ ይካሄዳል።

5. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው።

6. በንብረቱ ሽያጭ ላይ ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ገዢው/ አሸናፊው/ ይከፍላል።

7. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከህግ ክፍሉ ጋር እና/ወይም ከቅርንጫፎቹ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላሉ።

9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-6568 / 011 552 3472 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

እናት ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-11-04
  • Bid closing time: 11:15
  • Bid closing (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-11-04 11:15
  • Bid opening (note): የጨረታው ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Enat Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Oct 04, 2026)
  • Posted at: 2026-10-05T12:52:56.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders