Vehicle and Machinery Sale
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል
More tags
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ፤
ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘዉን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል::
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አስያዥ
|
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የተሽከርካሪው አይነት |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የስራት ዘመን |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር (ቫትን ሳይጨምር) |
ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ኢክሶቴስማሽ ትሬዲንግ ኃላ.ተ.የግ/ማህበር |
ኢክሶቴስማሽ ትሬዲንግ ኃላ.ተ.የግ/ማህበር |
ገርጂ |
የመስክ ተሽከርካሪ -ጃፓን ቶዮታ |
አአ-03-B32696
|
1VD-0583909
|
JTMHV02J 504336410
|
2021 እ.ኢ.አ
|
17,217,00.00
|
ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም. ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
|
2 |
ኤልአውቶ ኢንጂነሪንግ እና ትሬዲንግ ኃላ/የተ/ የግ/ማህበር |
ኤልአውቶ ኢንጂነሪንግ እና ትሬዲንግ ኃላ/የተ/ የግ/ማህበር |
ቦሌ መድኃኒዓለም
|
አውቶሞቢል (CHERY 1.5)
|
AA-03-B34342
|
SQRF4J 16ACMF00378 |
LVTDD21B8 MD197837
|
2021 እ.ኤ.አ
|
2,521,740.00 |
ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
|
3 |
ራድሮክ ትራዲንግ ኃላ/ የተ/የግ/ማህበር |
ፊድሮክ ትሬዲንግ ኃላ የተ/የግ/ማህበር |
ቦሌ መድኃኒዓለም
|
ጃፓን ሊንኮሊን አውቶሞቢል
|
አአ- 03-B16263 |
LEL06793
|
SLMJJ2LT 7LEL06793
|
2020 |
15,650,000.00
|
ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም. ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት |
የሐራጅ ደንቦች፡-
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ.(Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ:: ከባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም።
- ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከብድር ክትትል እና እዳ ማሰባሰብ መምሪያ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት በፊት መጎብኘት ይችላል።
- ተ/ቁ 3 ላይ የተጠቀሰው ተሸከርካሪ ቀረጥ ሳይከፈልበት ወደ ሀገር ውስጥ የገባ ነው።
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው:: ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል:: ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆነ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ (የመተዳደሪያ ደንብ) ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት።
- የተጠቀሱት ንብረቶች ሐራጁ የሚካሄደው የሕብረት ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ሕንፃ (ሕብር ታወር) 26ኛ ፎቅ የሕግ አገልግሎት መምሪያ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነው።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል።
- ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል:: ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሲቀበለው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል።
- ከፍ ሲል የተጠቀሰውን ንብረት ለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላ ተጫራች በሚሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ላይ ባንኩ እስከ 50% ሃምሳ በመቶ) ብድር ሊያመቻች ይችላል።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸዉ በህግ የተወሰነ የታክስና ግብር የስም ማዛወሪያ ጭምር የጨረታዉ አሸናፊ (ገዥዉ) ይከፍላል።
- ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ ብድር ክትትል እና እዳ ማሰባሰብ መምሪያ በስልክ ቁጥር 0114706380/0114666593 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
Tender details
- Deadline: 2026-10-26
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-10-26 15:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Hibret Bank S.C.
- Bid bond: 25%
- Published on: Reporter (Oct 04, 2026)
- Posted at: 2026-10-05T13:02:17.000Z
- Source: Qelal Tenders