House and Building Sale

ቡና ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/02/2019

ቡና ባንክ አማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት
አስያዥ

ስም

አበዳሪ

ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው ንብረትናየቦታ ስፋት

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚከናወንበት

ጨረታው

የወጣው

ለጨረታ የቀረበው ንብረት

ከተማ/ ክ/ከተማ/ቀበለ ወረዳ/ የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

 የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ሙላቱ ሽጉጤ ጆሮ

ተበዳሪ

ይርጋለም

የመኖሪያ

ቤት

በሲዳማ ብ/ክ/

መንግስት፤ ይርጋለም

ከተማ፣ ዳሌ ወረዳ

ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ

የሚገኝ፣

SD0060 50508017

 

373.747

ካ/ሜ

 

3,120,055.82

 

ጥቅምት

24 ቀን 2019ዓ.ም

 

4፡00- 5፡00

ለመጀመሪያ  ጊዜ

2

አቶ አሸናፊ ቱማቶ

ቱንሲሳ

ተበዳሪ

አየርጤና

05

የመኖሪያ

ቤት

ሲዳማ ጤጢቻ ከተማ

ቀበሌ 01 (የኢትዮጵያ

ንግድ ባንክ ጤጢቻ

ቅርንጫፍ አካባቢ)

 

RN/195/14

 

300

ካሜ

 

1,300,382.42

 

ጥቅምት

24 ቀን 2019ዓ.ም

 

5፡00-6:00

ለሁለተኛ ጊዜ

 

የሐራጅ ደንቦች፣

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::

2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት:: ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ:: ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል::

3. በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው:: ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::

4. የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም::

5. የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል::

6. በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል::

7. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው::

8. ጨረታው በቡና ባንክ አማ ይርጋለም ቅርንጫፍ የሚካሄድ ይሆናል::

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-1-58-08-63/011-1-26-36-09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።


Tender details

  • Deadline: 2026-11-03
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ሰዓት የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-11-03 12:00
  • Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Bunna Bank S.C.
  • Bid bond: 25%
  • Published on: Reporter (Oct 04, 2026)
  • Posted at: 2026-10-05T14:54:48.000Z
  • Buyer website: https://bunnabanksc.com/
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders