Sport Materials and Equipment
Ministry of Defense :procurement of sport materials
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4d2d82fe-1863-44d2-a821-7be9b7eed336/open
Reference Number: MOD-NCB-G-0153-2019-BID-Open Lot Reference: መ/ስ/ኮ ግ/ጨ002/2019
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Ministry of Defense
Contact Information
Address: Awash sebat birged 066 office number
Town: Awash sebat kilo
Country: Ethiopia
P.O. Box: 18
Post Code: 18
Telephone: +251 922839624
Email: [email protected]
Office: 2
Important Dates
- Invitation Date: Oct 04, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Oct 21, 2026, 9:00 AM
- Opening Schedule: Oct 21, 2026, 10:00 AM
- Clarification Deadline: Oct 15, 2026, 2:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 200
Bid Security: 15000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee
Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, Bank/Wire Transfer
Bid Security Forms (Foreign): CPO
Qualification Requirements
- የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ቀ)
- የቀረበ የጨረታ ዋጋ ተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.5 (መ)
- የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
- ዜግነት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
- ዋስትና በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)
- የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሰ)
- የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ለ) መሠረት ተጫራቹ የፋይናንስ አቅሙን የሚያሳዩ ሌሎች ማረጋገጫ ሰነዶች ሲያቀርብ Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ለ)
- ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
- የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሐ)
- የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት:: Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሀ)
- ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣ Reference: የ.ተ.መ 37.4(ለ)
- የንግድ ፈቃድ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
- የገንዘብ አይነት ተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነ Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ)
- አመታዊ አማካይ የገቢ መጠን በክፍል 3 የጨረታ ግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሰረት የተጫረቹ አመታዊ አማካይ የገቢ መጠን መ/ቤቱ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ ከተጠቀሰው አንጻር ሲታይ ካላነሰ Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ሐ)
- የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት በተጫራቾች የሚቀርቡት የፋብሪካ ውጤት የሆኑ የምግብ ግብዓቶች የምግብ ጨው፣ የስንዴ ዱቄት እና የምግብ ዘይት በሚሆንበት ጊዜ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር የያዙና የበለጸጉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በጨረታ መገምገሚያ መስፈር ክፍል 3 ላይ የተገለጹትን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲያቀርቡ መጠየቅ አለበት Reference: የ.ተ. መ 17.2
- ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii)
- የጥቅም ግጭት በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)
- የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡ Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)
- በኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 15.2 (ሀ) እና በክፍል 3 የግምገማ ዘዴና መስፈርቶች በተመለከተው መሠረት ተጫራቹ በተመሰከረለት ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ ሲያቀርብ Reference: የ.ተ.መ 37.5 (ሀ)
- የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)
Procurement Classification
- 109000000: Printing
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia
Terms and Conditions
The procurement entity has the right to fully or partially cancel the bid, ተጫራቶች የአሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርት በስፔስፊኬሽን መሰረት ለመለስተኛ ስታፍ ኮሌጅ ግምጃ ቤት ገቢ ያደርጋሉ፡፡
Tender details
- Deadline: 2026-10-21
- Bid closing time: 09:00
- Bid opening: 2026-10-21 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ministry of Defense
- Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
- Bid bond: 15000 ETB
- Bid document price: 200
- Published on: Government (Oct 06, 2026)
- Posted at: 2026-10-06T06:04:21.000Z
- Source: Qelal Tenders