Equipment and Accessories
Ministry of Defense: Procurement of Electric cable for logistics dp (DEMD)
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/64522597-66d4-4d87-8c4b-eab42dfdc98d/open
Reference Number: MOD-NCB-G-0661-2019-BID-Open Lot Reference: MODDEMD/NCB/G/el ------ 44/2019
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Ministry of Defense
Contact Information
Address: Janmeda
Town: AA
Country: Ethiopia
P.O. Box: -
Post Code: --
Telephone: +251 11 126 0132
Email: [email protected]
Office: 16
Important Dates
- Invitation Date: Oct 04, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Oct 15, 2026, 10:00 AM
- Opening Schedule: Oct 15, 2026, 11:00 AM
- Clarification Deadline: Oct 10, 2026, 2:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 500
Bid Security: 1000000 ETB
Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_ Guarantee
Bid Security Forms (SME): CPO, Bank_ Guarantee
Bid Security Forms (Foreign): Insurance_ Letter, Bank/Wire Transfer
Qualification Requirements
- የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)
- የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)
- የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
- ዋስትናበአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብReference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)
- ዜግነትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
- የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
- የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)
- የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሀ)
- ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia
Terms and Conditions
1. ለሁሉም እቃዎች በዝርዝሩ ውስጥ የተገለጹትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው። 2. የዕቃ ማቅረቢያ ቦታ መምሪያ መንዲ ወለጋ ነው። 3. ማንኛውም ተወዳዳሪ የሚወዳደርበት ዕቃ በስቶኩ የሚገኝና ውል በገባ በ20 ቀን ውስጥ ለማቅረብ ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት። 4. ማንኛውም ተጫራች የእቃዎቹን ናሙና (ሳምፕል) ጨረታው ከመዘጋቱ 5 ቀናት በፊት ማቅረብ ይኖርበታል። 5. ማንኛውም ተጫራች ከ2 (ሁለት) ሜትር በላይ ናሙና (ሳምፕል) እና ከሚመለከተው አካል ቴስት ሪፖርት አብሮ ማቅረብ አለበት። 6. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO, Bank guarantee) በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ /Defense engineering main department/ ስም የተዘጋጀ መሆን አለበት። 7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ኦሪጅናሉን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ክፍል በአካል ማምጣት አለባቸው፡፡ 9. ተጫራቾች የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ጨረታው በተከፈተ በአንድ ሰዓት ግዜ ውስጥ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፤ ስልክ አይደወልም፡፡ 10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 011 126 0132
Tender details
- Deadline: 2026-10-15
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-10-15 11:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ministry of Defense
- Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
- Bid bond: 1000000 ETB
- Bid document price: 500 ETB
- Published on: Government (Oct 06, 2026)
- Posted at: 2026-10-06T07:17:45.000Z
- Source: Qelal Tenders