Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በመ/ኢ/ክ/መ/ በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓ.ም በከተማ አስተዳደር ለሚገኙ ለሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በመ/ኢ/ክ/መ/ በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓ.ም በከተማ አስተዳደር ለሚገኙ ለሴ/መ/ቤቶች የቢሮ አላቂ ዕቃዎችን ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን፤ ፈርኒቸሮችን እና ኤሌክትሮኒክስ ግዥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሎት (1) የጽሕፈት መሣሪያ አላቂ ዕቃ
- ሎት(3) ቋሚ ዕቃዎች ፈርኒቸር
- ሎት(4) ኤሌክትሮኒክስ
- ሎት(04) የሞተር ሳይክሎች
በመሆኑም፡-
1/ ከላይ በተዘረዘሩት ሎቶች በየዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ሥራ ፈቀድ ያለው።
2/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው።
3/ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው።
4/ የቫት ተመዝጋቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው።
5/ የመንግሥት ግዥ የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው።
6/ የጨረታ ማስከበሪያ በየሎቱ ብር 20,000/ሃያ ሺህ ብር ብቻ በካሽ/በባንክ የተረጋገጠ CPO መቅረብ የሚችል።
7/ ያሸነፏቸውን ዕቃዎች እስከ ደምቦያ ከተማ አስተደደር ፋ/ጽ/ቤት ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል። ማንኛውም ከላይ ከተራ ቁጥር 1-7 የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟላ ተጨራች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) በሥራ ቀናት ውስጥ የዕቃውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ከደምቦያ ከተማ አስተደደር ፋ/ጽ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 04 የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር ብቻ በAcc 1000484993533 ለይ ገቢ በማድረግ ወይንም በመግዛት መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች ዋጋውን አንድ የፋይናንሽያል ኦርጅናል እና አንድ የፋይናንሽያል ኮፒ በየግሉ በታሸገ ፖስታ በማድረግ እንዲሁም ቴክንኩንና ሲፒኦውን በአንድ ፖስታ በማድረግ/በማሸግ አጠቃላይ 03/ሶስት ፖስታ በደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 04 ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው በጨረታ ሳጥን እስከ 10ኛው ቀን እስከ 7፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በ10ኛው ቀን በ7፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ/ታሽጎ በዚያው ቀን 8፡00 ላይ ተጫራቾቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
10ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆና በሚቀጥለው በሥራ ቀን በተመሳሰይ ሰዓት ተጨራቾቹ ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የተጫራቹ ወይም የተወካዩ ያለመገኘት የጨረታውን የአከፈፋት ሂደት አያስተጓጉልም።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ:- 09 38 54 26 18 / 09 16 54 98 84
በመ/ኢ/ክ/መ/ በከምባታ ዞን የደምቦያ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-15
- Bid closing time: 13:30
- Bid closing (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) በሥራ ቀናት ቆይቶ በ10ኛው ቀን በ7፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-15 14:00
- Bid opening (note): ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) በሥራ ቀናት ቆይቶ በ10ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Kembata Tembaro Zone Demboya Woreda FEDB
- Bid bond: 20,000.00 ብር በየሎቱ
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 05, 2026)
- Posted at: 2026-10-06T07:39:08.000Z
- Source: Qelal Tenders