Stationery

በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያዎችና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን እና የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 002/2019

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለኮቾሬ ወረዳ ሲከተር መሥሪያ ቤቶች

  • በሎት 1 የጽሕፈት መሣሪያዎችና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን 
  • በሎት 2 የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል።

  1. በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ የሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡-
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡-
  3. ተማሪ እሴት ታክስ  /VAT/ተመዝጋቢ የሆኑ
  4. የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡-
  5. የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡-
  6. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ 50,000 ሃምሳ ሺህ/ ብር ማስያዝ የሚችል ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በኮ/ወ ፋይናንስ ስም አሰርተው ማቅረብ የሚችል፡-
  7. የጨረታ ሠነድ በማይመለስ 200/ ሁለት መቶ /ብር መግዛት የሚችሉ፡-
  8. ከአሠሪ መሥሪያ ቤት ጋር በሚገባው ውል መሠረት በጨረታ ያሸነፉትን ንብረት እስከ ኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት መጋዘን ድረስ ካስረከቡ በኋላ ሙሉ ክፍያውን መረከብ የሚችሉ።
  9. የግዥው መጠን ከ ሃያ ሺህ ብር በላይ ከሆነ መ/ቤቱ የቫቱን ግማሽ ፐርሰንት ቆርጦ የሚያስቀር መሆኑ ይታወቅ፡-
  10. አሸናፊው ውል ገብቶ ወደ ሥራ ከመገባቱ በፊት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅበታል።
  11. ከመሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው

ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሠነድ በኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 01 ከ26/01/2019 ዓ.ም እስከ 16/02/2019 ዓ.ም ድረስ እየተሸጠ ቆይቶ በ16ኛው የሥራ ቀን ላይ በ17/02/2019 ዓ.ም ዕለተ ማክሰኞ ከረፋዱ 05፡00 ሰዓት ላይ የመጫረቻ ሠነድ ኦርጂናሉንና የማይመለስ አንድ ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እናት ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ገብቶ በዕለቱ ከረፋዱ 05፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በግልጽ ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ፡-046-366-0433/ +251 91 692 0261/ +251 91 663 4937

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ

ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-27
  • Bid closing time: 11:00
  • Bid opening: 2026-10-27 11:30
  • Region: South Ethiopia Regional State
  • Publishing entity: ኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 06, 2026)
  • Posted at: 2026-10-06T08:22:41.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders