House and Building Sale

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባህዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሳሽ ሀይማኖት ጋሹ በአፈፃፀም ተከሳሽ ሙሉ ሀብት ገብሬ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ ሙሉ ሀብት ገብሬ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በካርታ ቁጥር በዋሳኝ

ተ.ቁ

በምስራቅ

በምዕራብ

በሰሜን

በደቡብ

ካ/ሜትር

ግምቱ

1

መሠረት

መንገድ

መንገድ

ክፍት ቦታ

214

0

 

መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን ቤት (ንብረት መነሻ ዋጋ ብር 0 (ዜሮ) ሆኖ 28/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ በሰዓቱና በቦታው መጥተው በመገኘት ተመዘግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን የጨረታ ውጤት የሚገልፅበት ቀን 30/2/2019 ዓ.ም ሆኖ የመጨረሻ አሸናፊው ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞ/85 ወዲያውኑ ማስያዝ የሚጠቅባት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት

የባህዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ / ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-07
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-11-07 12:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Bahir Dar and Localities High Court
  • Published on: Addis Zemen (Oct 06, 2026)
  • Posted at: 2026-10-06T09:42:05.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders