Stationery
የአገር መከላኪያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 101ኛ ኮር ጠ/መምሪያ የአላቂ ፅህፈት መሳሪያ፣ የአላቂ ፅዳት እቃዎች እና የቀላል ተሽከርካሪ መኪና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የአገር መከላኪያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 101ኛ ኮር ጠ/መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አይነት፡-
- ሎት 1. የአላቂ ፅህፈት መሳሪያ
- ሎት 2. የአላቂ ፅዳት እቃዎች
- ሎት 3 የቀላል ተሽከርካሪ መኪና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርትፊኬት፤ የቫት ሰርትፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርትፊኬት ያላቸውን ይጋብዛል። ተጫራቾቹ የጨረታውን ዝርዝር መምሪያና ዝርዝር ሰነድ የያዘ 200.00 /ሁለት መቶ / ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ኡኬ የምስራቅ ወለጋ ዞን ኡኬ ከተማ አስተዳደር ጊቢ የምገኘው የኛ ኮር ፋይናንስ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፤ ጨረታው ጥቅምት 10/02/2019 ዓ.ም ከሰዓት 8፡30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት 9፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 09-26-69-50-89/ 09-07-12-12-14
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር
የማዕከላዊ ዕዝ 101ኛ ኮር ጠ/መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-10-20
- Bid closing time: 14:30
- Bid opening: 2026-10-20 15:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Ministry of Defense
- Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
- Bid document price: 200 (ሁለት መቶ ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 06, 2026)
- Posted at: 2026-10-06T09:56:55.000Z
- Source: Qelal Tenders