Textile, Garments and Uniforms

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት ለተለያዩ አገልገሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዢ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም.

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት ለተለያዩ አገልገሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1 የደንብ ልብስ  40,000
ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች  2000
ሎት 3. ህትመት  1200
ሎት 4. የህክምና ዕቃዎች  1181.76
ሎት 5 አላቂ የትምህርት አቃዎች  14,000
ሎት 6. የጽዳት እቃዎች  5000
ሎት 7 ልዩ ልዩ ዕቃዎች  6000
ሎት 8 ቋሚ ዕቃዎች 4000

 

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች፡-

  1. የዘመኑ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ
  4. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ከ(EGP/ WWW.PPA.GOV.ET) ፕሪንት አድርገዉ ማቅረብ የሚችሉ። ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እና እንዲሁም ናሙና ለሚጠይቁ ዕቃዎች ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ናሙና ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣትዕዛዝ (ሲፒኦ) ብቻ ማቅረብ አለባችሁ።
  6. አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ 10 % ማስያዝ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
  7. የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ይህ ማስተወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች (ህጋዊ ወኪሎቻቸው ) በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በቢሮ ቁጥር 4 በመቅረብ የሚይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  9. ከጥቃቅንና አነስተኛ( ከአደራጃቸው መስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ይዘው የሚጫረቱ ተጫራቾችከሆኑ ምን ዓይነት ምርት አንደሚያመርቱና የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። የሀገር ውስጥ ምርት ችርቻሮ ጅምላ ንግድ ከሆነ ደግሞ ከአምራቹ የተሰጣቸውን ፍቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ካልሆነ ግን እንደማንኛውም ተጫራች ሰነድ በመግዛትና የጨረታ ማስከበሪያ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ።
  10. ገዢው መ/ቤት በጨረታ ማስታወቂያ የተጠየቀውን ዕቃ ካቀረበው መጠን /ብዛት/ላይ 20% ከውል በፊት የመጨመርና የመቀነስ መብት አለው።
  11. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልፅ ስርዝ ድልዝ ሳይኖር በመሙላት በመጨረሻው ቦታ ላይ ስም አና ፊርማ አንዲሁም የድርጅታችሁን ማህተም በማኖር ዋናውና ኮፒውን ለየብቻ በኤንፕሎፕ በማሸግ ማስገባት ለለባቸሁ።
  12. ጨረታውን ለማባዛት የሚሞከር ከጨረታው ውጪ እንደሚሆንና በሕግ እንደሚጠየቁ ማወቅ አለባቸው።
  13. ት/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  14. አሸናፊ ተጫራቾች ዕቃዎችን በራሳችሁ ትራንስፖርት ት/ቤቱ ግቢ ድረስ ማምጣት ይጠበቅባችኋል።

አድራሻ፡-

አቃቂ ቃሊቲ ከፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ስሙ ቃሊቲ ገብርኤል ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት 40/60 ገባ

ብሎ ከመከላከያ ኮንዶሚኒየም መኖሪያ አጠገብ ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት

ስልክ ቁጥር፡- 09 61 12 24 41/ 09 13 08 84 66

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7

ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-15
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-15 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethio-Korea Primary School
  • Buyer address: አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ስሙ ቃሊቲ ገብርኤል ቤ/ ክርስቲያን ፊት ለፊት 40/60 ኮንዶሚኒየም ወደ ውስጥ 2.5 ኪ.ሜ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 05, 2026)
  • Posted at: 2026-10-06T10:22:15.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders