Freight Transport

የአፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር አፍዴራ ለሚገኘው የጨው ማምረቻ ሳይት አጠቃላይ ስፋታቸው በግምት 40,000.00 (አርባ ሺህ) ስኳር ሜትር በሆኑ ክርስታላይዜሽን ፖንዶች ውስጥ ተከማችቶ የሚገኘውን ግምቱ 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ) ኪዩቢክ ሜትር የጨው ምርት መቆፈር መከስከስ፣ መሰብሰብ፣ ማጓጓዝ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የባኮ ሎደር(ባለ ጎማ እስካቫተር) እና ገልባጭ ኪራይ

ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019

የአፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር አፍዴራ ለሚገኘው የጨው ማምረቻ ሳይት አጠቃላይ ስፋታቸው በግምት 40,000.00 (አርባ ሺህ) ስኳር ሜትር በሆኑ ክርስታላይዜሽን ፖንዶች ውስጥ ተከማችቶ የሚገኘውን ግምቱ 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ) ኪዩቢክ ሜትር የጨው ምርት መቆፈር መከስከሰ፣ መሰብሰብ፣ ማጓጓዝ ይፈልጋል።

ስለሆነም ባኮ ሎደር (ባለ ጎማ እስካቫተር) ለመቆፈር ፣ ገልባጭ ለመጓጓዝ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ሕጋዊና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የከፈለ ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆኑ በዘርፍ የተሠማሩ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 15 ቀን ድረስ ዋናው መ/ቤት በሚገኘው ቢሮ ወይም አፍዴራ ከሚገኘው የማምረቻ ፕላንት ጽ/ቤት ገንዘብ ቤት በመቅረብ እና ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ) በመክፈል የጨረታ ሠነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

1. የጨረታ ሠነዱን ከዋና መ/ቤት አዲስ አበባ ይሁን አፍዴራ የገዙ ተጫራቾች በጨው ማምረቻ ሳይት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል።

2. ተጫራቹ ከጨረታ ሠነዳቸው ጋር ብር 15,000.00 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ ከማንኛውም ባንክ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በአፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር /AFAR SALT PRODUCTION S.C/ ስም ማሲያዝ አለባቸው።

3. ተጫራቾች በአንድ ካሬ ሜትር ስፋት ላይ የሚገኘውን ጨው ቆፍረው፣ ከስክሰውና ሰብስበው ለመጫን ዝግጁ የሚያደርጉበትንና የሚያጓጉዙበት ዋጋ ከጨረታ ሠነድ ጋር በተያያዘ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ መሙላት ይኖርባቸዋል።

4. ጨረታው የሚዘጋው በ15ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሆኖ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአፍዴራ በጨው ማምረቻ ሳይት በሚገኘው ቢሮ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል ሆኖም የመክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።

5. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- አፋር አፍዴራ

09 81 82 07 82

አዲስ አበባ ፡- 22 ማዕድን ኮርፖሬሽን ግቢ ውስጥ ዮናስ ጨርጨር ሥጋ ቤት ፊት ለፊት

ሥልክ ቁጥር 09 51 80 20 23

የአፋር ጨው ማምረቻ አክሲዮን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-10-20
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ15ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-20 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ15ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Afar Salt Production S.C.
  • Buyer address: ሃያ ሁለት ከካፒታል ሆቴል ጀርባ ሜሪላንድ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ ወረድ ብሎ
  • Bid bond: 15,000.00 ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 06, 2026)
  • Posted at: 2026-10-06T10:48:46.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders