Stationery

የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የፅዳት እቃ፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የስፖርት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሙዚቃ መሳሪያዎች፣ የህክምና እቃ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001

የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የፅዳት እቃ፣ የህንፃ መሳሪያ፣ የስፖርት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሙዚቃ መሳሪያዎች፣ የህክምና እቃ፣ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

የሚችል።

  • በሚወዳደርበት የስራ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድና የንግድ ምዝገባ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  • የተጨማሪ የእሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውንና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው
  • በኢፌዴሪ የመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ አቅራቢነት የተመዘገበ ና ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ
  • የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ በcpo በእያንዳንዱ ሎት ከሚያቀርበው አጠቃላይ ዋጋ ላይ 2% ማቅረብ የሚችል
  • አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በተገለፀ በ7 ቀን ውስጥ ውል መፈፀም እና 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ cpo ማስያዝ የሚችል

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰአት የጨረታውን ሰነድ በት/ቤቱ ሂሳብ ክፍል ቢሮ ቁጥር 02 የማይመለስ ብር 300/ ሶስት መቶ ብር /በመክፈል መውሰድ ይችላሉ

በተጨማሪም ሳምፕል እቃዎችን ቢሮ ቁጥር 06 ማስገባት ይችላሉ ።

ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ጨረታ እቃ /ናሙና/ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው ናሙና ለማቅረብ በማይቻልባቸው እቃዎች በፎቶ መግለጫ ናሙና ማቅረብ ይቻላል። ናሙና ካላቀረቡ ከጨረታ ውጪ ናቸው ። ተጫራቾች በተመረጠው ናሙና መሰረት በ7 ቀን ውስጥ እቃዎቹ በት/ቤቱ እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማስረከብ ይኖርባቸዋል።

ተጫራቾች ሰነዱ ላይ የተጠቀሱትን እቃዎች የሚሸጥበትን ዋጋና ሌሎች መረጃዎች በታሸገ ሁለት ዋና ና ቅጂ ኤንቨሎፕ ከላይ በተጠቀሰው መጨረሻው ቀን ድረስ ዘወትር በስራ ሰአት ከ 2፡30 አስከ 10፡00 ለዚህ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት መወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ አይችሉም።

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት ከጠዋቱ በ 4፡30 ይከፈታል። መ/ቤቱ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው

አድራሻ ፡- ካዛንቺስ እንደራሴ ከፍ ብሎ ብርሃን ጎዞ አ/ህ/መ/ደ/ት/ቤት

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011 532 9133 / 011 532 9132

በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-17
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-17 10:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቆይቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Yeberehan Guzo Kindergarten & Elementary School
  • Bid bond: 2% በእያንዳንዱ ሎት
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 06, 2026)
  • Posted at: 2026-10-06T10:57:49.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders