Textile, Garments and Uniforms

የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡-001/2019

የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ማለትም ፡-

1.  የደንብ ልብሶች (6211)
2.  የተለያዩ የህትመት ስራዎች 6213)
3.  አላቂ የትምህርት ዕቃዎች (6215)
4.  ልዩ ልዩ መሣርያዎች (6219)
5.  ለማሽነሪ እና ለመሣሪያ እድሳት (6243)
6.  ቋሚ እቃዎችን (6313)
7.  አላቂ የቢሮ ዕቃዎች (6212)
8.  የተለያዩ የህክምና እቃዎች (6214)
9. አላቂ የፅዳት ዕቃዎች (6218)
10.  የመኪና ጥገና (6241)
11.  ለህንፃ ቁሣቁስ (6244)

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

 በዚህ መሰረት ተጫራቾች፡-

  1. በመንግስት ዕቃ አቅራቢነት ተመዝግቦው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው።
  3. የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ተጫራቾች ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 10 ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረብያ ቦታ በግልጽ በመሙላት በመጨረሻ ቦታ ላይ ስም ፤ ፊርማና ህጋዊ ማህተም በማኖር በታሸገ ኢንቨሎፕ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በማሸግ ይህ ማስታወቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘውትር በስራ ሰዓት ከ 2፡30-11፡00 ዋጋቸውን በመሙላት በተጠቀሰው የስራ ሰዓት የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  7. ለጨረታ ማስከበርያ ሎት 1) 33300 ሎት 2) 35520 ሎት 3) 41118.80 ሎት 4) 41625 ሎት 5) 14545 ሎት 6) 20400 ሎት 7) 6216 8) 2220 9) 5550 10) 6565.70 11)8440 ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ሊዘጋ አንድ ቀን እስኪቀረው ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  9. ጨረታውን አሸናፊ ሆነው ከተገኙ በኋላ 10% ባሸነፉበት ዕቃ መጠን መሰረት የውል ማስከበርያ ማስያዝ ይኖርቦታል።
  10. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክር ከጨረታው ውጪ እንደሚሆንና የጨረታውን ማስከበርያ CPO እንደሚወረስባቸው ማወቅ አለባቸው።
  11.  ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ቀን ከቀኑ በ5፡00 ሰዓት በትምህርት ቤቱ የግ/ፋይ/ንብ/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል።
  12.  መስርያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-011 434 3278/ 011 434 7654
  14. ጥቃቅንና አነስተኛ በአገር ውስጥ ምርት ላይ የተሳተፉ ስለመሆኑ በቂ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ካልሆነ ግን እንደማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ገዝተው እና CPO አስይዘው መወዳደር ይኖርባቸዋል።

አድራሻ፡- በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት ከቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ ከአሮጌው አስፓልት 200 ሜትር ገባ ብሎ

የደራርቱ ቱሉ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-15
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-15 11:00
  • Bid opening (note): ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች እና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11 ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Derartu Tullu Secondary School
  • Buyer address: በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ ስምንት ከቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ ከአሮጌው አስፓልት 200 ሜትር ገባ ብሎ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 05, 2026)
  • Posted at: 2026-10-06T11:04:29.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders