Equipment and Accessories

የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2019 የበጀት ዓመት በድርጀታችን ለሚገኙ ለቅርንጫፍ ውሃ አገልግሎታችን የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ለውሃ እና ቧንቧና መጋጠጣሚያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2019

የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2019 የበጀት ዓመት በድርጀታችን ለሚገኙ ለቅርንጫፍ ውሃ አገልግሎታችን የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ለውሃ እና ቧንቧና መጋጠጣሚያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

1. ለተጠየቁት የግዢ እቃዎች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ከፍለው የንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፤ የግብር ከፉይነት መለያ ቁጥር (Tax Payer Registration No.) የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፤ እና በፌደራል፣ በክልል ወይም በዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ወይም በግዢዎችና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላቸው ዋናውንና ኮፒውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. ተጫራቾች ኤሌክትሮኒክስ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና ለውሃ ቧንቧ መገጠጣሚያ መሣሪያዎች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ)፤ በሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጀት ስም የኦሮሚያ ህብረት ባንክ በሂሳብ ቁጥር 1000004711258 ገቢ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጽ/ቤቱ የግዥ ፋይናንስ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 4 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ከግብር ሰብሳቢው መ/ቤት የዘመኑን ግብር አጠናቀው ለመክፈላቸው እና ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት በዝግ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 16ኛው የሥራ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን፤ ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጽ/ቤቱ የስብሳባ አዳራሽ ይከፈታል።

5. ማንኛውም ተጫራች ለውሃ ቧንቧ መገጣጠሚያ መሣሪያዎች የጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ ብር 20,000.00 (ሀያ ሺህ) እንዲሁም ኤሌክትሮኒክስ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ለእያንዳንዱ ሰነድ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ) በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የታወቀ ባንክ በክፍያ ማዘዣ (C.PO.) ብቻ ማቅረብ አለባቸው።

6. አሸናፊው ተጫራች ያለምንም የአቅርቦት ችግር አስተማማኝ የሆነ የዕቃ ክምችት ያለውና እቃዎቹን በራሱ የማጓጓዣ ወጪ ኢተያ ከተማ ውስጥ በሚገኘው በሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ድረስ አምጥቶ ማስረከብ ይኖርበታል።

7. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስ.ቁጥር 022 335 0046, 022 335 0470, 09 10 42 22 63 ይጠይቁ።
የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-21
  • Bid closing time: 10:30
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-21 11:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 5፡00 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: የሁሩታ ሄጦሳ ዴራ መጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ 400 (አራት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 06, 2026)
  • Posted at: 2026-10-06T11:09:06.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders