Cleaning and Janitorial Equipment and Service

የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም ገፅ 22 ላይ ማስታወቂያ ያወጣ ሲሆን ሆኖም ከተራ ቁጥር 5 እስከ 12 ድረስ የተሳሳተ በመሆኑ የተስተካከለ መሆኑን እናስታውቃለን

Description

ማስተካከያ

የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019 1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም ገፅ 22 ላይ ማስታወቂያ ያወጣ ሲሆን ሆኖም ከተራ ቁጥር 5 እስከ 12 ድረስ የተገለፀው የጨረታ ዝርዝር የተሳሳተ በመሆኑ በዚህ በተገለፀው ዝርዝር የተስተካከለ መሆኑን እናስታውቃለን።

5. የጨረታ ሰነዱ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀው ሲሆን ከሎት 1-8 የተዘረዙትን ዕቃዎች በተዘረዘረው ሠንጠረዥ መሠረት የሚጫረቱበትን ዋጋ በትክክል በመሙላት መፈረም በሚገባው ቦታ ላይ በመፈረም በማህተም ቦታ ማህተማቸውን በማድረግ በፖስታ በማሸግ ማስገባት አለባቸው።

6. ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከት/ቤቱ የ/ክ/ፋ/ግ/ን/ አስተዳደር መውሰድ ይችላሉ።

7. ት/ቤቱ ያዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ትተው በሌላ በራሳቸው ሰነድ ዋጋ የሚያቀርቡ ተጫራቾች ከጨረታ ውጪ ይደረጋሉ።

8. ተጫራቾች ናሙና ይቀርባል ተብለው የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ጨረታ ከመዘጋቱ በፊት በማቅረብ በማስመዝገብ ማስረከብ አለባቸው።

9. የጨረታ ሣጥኑ በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 2 የሚገኝ ሲሆን ተጫራቾች የጨረታ ማስገቢያ ቀንና ሰዓቱ ከመጠናቀቁ በፊት በሥራ ቀንና ሰዓት ሰነዶቻቸውን ማስገባት አለባቸው። ከተገለጸው ቀንና ሰዓት በኋላ የሚመጡ ተጫራቾች አይስተናገዱም።

10. ት/ቤቱ (የጨረታ ኮሚቴው) ዕቃዎቹን የሚመርጠው ዝቅተኛ ዋጋ በማየት ብቻ ሳይሆን ጥራትንም መሠረት ያደረገ መሆኑን በመገንዘብ ናሙና ሲያቀርቡ ጥራቱን የጠበቀ ዕቃ ማቅረብ አለባቸው።

11. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ (ቢድ ቦንድ) የኢትዮጵያ ብር ለሎት 1 15000 (አስራ አምስት ሺህ) ለሎት 2 10000 (አስር ሺህ) ለሎት 3 9000 (ዘጠኝ ሺህ) ለሎት 4 18000 (አስራ ስምንት ሺህ) ለሎት 5 16000 (አስራ ስድስት ሺህ) ለሎት 6 9000 (ዘጠኝ ሺህ) ለሎት7 13000 (አስራ ሶስት ሺህ) ለሎት 8 20000 (ሀያ ሺህ) ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የተጠየቁትን የብር መጠን በባንክ የክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስያዝ አለባቸው።

12. ጨረታው የሚከፈተው 10ኛው ቀን ከተጠናቀቀ በኋላ ባለው የስራ ቀን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

13. አሸናፊው ተጫራች ለውል ማስከበሪያ ከጠቅላላው የውል ዋጋ 10 ፕርሰንት የማስያዝ ግዴታ አለበት።

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ተስጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በአካል ት/ቤቱ ድረስ በመቅረብ ያነጋግሩን።

አድራሻ፡- ሲኤምሲ አልታድ ሚካኤል ከመስጊድ ወረድ ብሎ ፊጋ መብራቱ ሲደርሱ ወደ ጎሮ በሚወስደው መንገድ ከቦሌ አዲስ የመጀ/ደ/ት/ቤት አጠገብ ይገኛል።

ለበለጠ መረጃ፡- 011-659-6090/ 011-659-6061

የቦሌ አዲስ አጠቃላይ ሁለተኛ ደ/ት/ቤት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tenders.qelal.et/tender-6aba368e0a538a3097000001/ 


Tender details

  • Deadline: 2026-10-15
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00
  • Bid opening: 2026-10-15 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published on: Addis Zemen (Oct 05, 2026)
  • Posted at: 2026-10-06T11:29:00.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders