House and Building Sale
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት ተበዳሪ የሆኑት አቶ አልማው ገድፍ አሰፋ እና ወ/ሮ ሃና ጌታነህ አላምረው የተበደሩትን ገንዘብ በውላቸው መሰረት መክፈል ስላልቻሉ ለብድሩ ዋስትና የሰጡትን ንብረት በጨረታ ተሽጦ ለሚፈለግባቸው እዳ መክፈያ እንዲውል ተወስኗል። ስለሆነም የተጠቀሱትን ንብረቶች መግዛት የምትፈልጉ በጨረታው ቦታ ቀንና ሰአት ተገኝታችሁ ወይም በህጋዊ ወኪሎቻችሁ አማካኝነት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
|
ተ.ቁ |
የቤቱ ካርታ ቁጥር |
የይዞታው ስፋት በካ/ሜ |
ቤቱ የሚገኝበት ቦታ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የይዞታው አይነት |
ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ |
ቀን |
ሰአት |
|||
|
ከተማ |
ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
ብር |
ሳንቲም |
|||||||
|
1 |
45/12 |
230 |
ደምበጫ |
ምእ/ጎጃ/ ዞን |
01 |
1‚515‚730 |
21 |
ለመኖሪያ |
መያዣው በሚገኝበት ቦታ |
ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም |
4፡00-5፡00 |
|
2 |
K/86874 |
165.0 |
ደ/ ማርቆስ |
ደ/ማርቆስ ከ/አስ. |
01 |
1‚781‚047 |
34 |
ለመኖሪያ |
መያዣው በሚገኝበት ቦታ |
ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም |
8፡00-9፡00 |
- ተጫራቾች ለጨረታ ሲመጡ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ማቅረብ አለባቸው።
- በውክልና የሚጫረት ሰው በሚመለከተው የመንግስት አካል የጸደቀ ውክልና ዋናውንና ኮፒውን ይዞ መቅረብ አለበት።
- ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ባንኩ በሚያዘጋጀው የጉብኝት ጊዜ ወይም ከጨረታው ቀን በፊት በማንኛውም ጊዜ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ማየት ይቻላል።
- ማህበሩን ወይም በህግ ሰውነት የተሰጠውን አካል ወክሎ መጫረት የምትፈልጉ ከማህበሩ ወይም ከላከው አካል ውክልና ይዛቸሁ መቅረብ አለባችሁ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ ዋጋውን ¼ኛውን በጥሬ ወይም በካሽ ወይም በባንክ በተመሰከረለት ሲፒዩ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
- ጨረታውን ያሸነፈ ሰው ያሸነፈበትን ዋጋ አጠቃሎ በ15 ቀን መክፈል ያለበት ሲሆን፤ በጨረታው ለተሸነፉ ያስያዙትን ገንዘብ ወይም ሲፒዩ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- አሸናፊው ቀሪውን ገንዘብ በ15 ቀን ውስጥ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ተወርሶ በመያዣው ላይ ሌላ ጨረታ ይወጣበታል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደ/ማርቆስ ዲስትሪክት
Tender details
- Deadline: 2026-11-03
- Bid closing time: 15:00
- Bid closing (note): የሐራጁ መዝጊያ ሰዓት የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-11-03 15:00
- Bid opening (note): የሐራጁ መክፈቻ ሰዓት የተለያየ ነው
- Region: Amhara
- Publishing entity: Commercial Bank of Ethiopia
- Bid bond: 25%
- Published on: Be'kur (Oct 05, 2026)
- Posted at: 2026-10-06T11:30:58.000Z
- Buyer website: https://www.combanketh.com
- Source: Qelal Tenders