Cleaning and Janitorial Equipment and Service

በን/ስ/ላ/ክ/ከ ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ናሙና

በን/ስ/ላ/ክ/ከ ለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 01/2019 ማለትም

  • ሎት 01 አላቂ የቢሮ እቃዎች ና ህትመቶች ፣
  • ሎት 02 አላቂ የትምህርት እቃዎች ፤
  • ሎት 03 ቋሚ እቃዎች ፤
  • ሎት 04 የፅዳት እቃዎች ፤
  • ሎት 05 ደንብ ልብስ እና
  • ሎት 06 ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚትፈልጉ

  • 1, ለሎት 01 የጨረታ መስከበሪያ ብር 4000 (አራት ሺ ብር)
  • ለሎት 02 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 4000 (አራት ሺ ብር)
  • 3. ለሎት 03 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 (አምስት ሺ ብር)
  • ለሎት 04 የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000 (ሶስት ሺ ብር)
  • ለሎት 05 የጨረታ መስከበሪያ ብር 4000 (አራት ሺ ብር)
  • ለሎት 06 ብር 4000 (አራት ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡-

1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ በዘርፉ የተሰማሩ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 200 ብቻ በመክፈል ሰነዱን ቢሮ ቁጥር 2-02 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 11፡00 ድረስ አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 2_02 ፋይናንስ ክፍል ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ለሎት 01፤ ለሎት 02 ፤ ለሎት 04 ፤ እና ለሎት 05 ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

6. ተጨራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።

7. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።

8. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

9. መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 01 ሃይሌ ጋርመንት አደባባይ ወደላይ ከፍ ብሎ።

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር፡- 011 471 3190/91 ላይ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በን/ስ/ላ/ክ/ከ ትም/ ጽ/ ቤት የለቡ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-15
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ቀን እስከ 11፡00
  • Bid opening: 2026-10-16 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Lebu Secondary School
  • Buyer address: ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 01 ከለቡ መብራት ኃይል ወደ ሃና ማርያም በሚወስደው መንገድ ኃይሌ ጋርመንት ፊት ለፊት በፔፒሲ ገባ ብሎ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 06, 2026)
  • Posted at: 2026-10-06T12:14:33.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders