Textile, Garments and Uniforms

Ethiopian Customs Commission :የጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የሠራተኛ ደንብ፣የስራ፣የደህንነት መጠበቂያ ልብስና ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ

Description

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c59fa25b-1dc3-4afb-b6b9-130685b5e497/open

Reference Number: ECC-NCB-G-0067-2019-BID-Open Lot Reference: ECC-NCB-G-001.2-2019-BID-OPEn

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ethiopian Customs Commission

Contact Information

Address: የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ)

Town: Ethiopia

Country: Ethiopia

P.O. Box: 2559

Post Code: 1000

Telephone: +251 116733815

Email: [email protected]

Office: 4th

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 05, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Oct 16, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Oct 16, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Oct 11, 2026, 2:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 500

Bid Security: 50000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate) የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)   Reference: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት(Business Organization Registration Certificate)
  • በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡ በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡ Reference: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡(Valid Trade License) በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡(Valid Trade License) Reference: በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡(Valid Trade License)
  • ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡(Valid Tax Clearance Certificate) ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡(Valid Tax Clearance Certificate) Reference: ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡(Valid Tax Clearance Certificate)
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡(VAT Registration Certificate) የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡(VAT Registration Certificate) Reference: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡(VAT Registration Certificate)
  • Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements . Reference: ITB 35.4
  • Warranty Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23; Reference: ITB 35.4
  • በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡ (Bid Security) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡ (Bid Security) Reference: በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡ (Bid Security)
  • Delivery and Completion Schedule Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements Reference: ITB 35.4
  • conflict of interest Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3  Reference: ITB 35.2
  • Nationality Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2. Reference: ITB 35.2
  • በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡ በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡ Reference: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
  • በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ Reference: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

Procurement Classification

  • 106000000: Uniforms, Clothing, Bedding

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው የሠራተኛ ደንብ፣የስራ፣የደህንነት መጠበቂያ ልብስና ተያያዥ ዕቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ወደ ቀጣይ ግምገማ አያልፉም፡፡ • በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር)(Bid Security ) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ተያይዞ በአካል መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል መቅረብ አለበት፡፡የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲስተም ስለተያያዘ በአካል ካልቀረብ የጨረታ ማስከበሪያ እንደቀረበ አያስቆጥርም፡፡ ተጫራቾች የተጠየቁትን ህጋዊ ሰነዶች የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ አሸናፊ የሚሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ በተመረጠው ናሙና መሠረት ኮሚሽኑ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ የመጫኛ ፣የማውረጃ እና ተያያዥ ወጪዎችን ሸፍኖ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡


Tender details

  • Deadline: 2026-10-16
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-10-16 11:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Customs Commission
  • Buyer address: በአባይ ማዶ ዲያስፖራ መንገድ ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ካለው የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ጎን
  • Bid bond: 50000 ETB
  • Bid document price: 500
  • Published on: Government (Oct 06, 2026)
  • Posted at: 2026-10-06T13:29:10.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders