Cleaning and Janitorial Equipment and Service
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሸዋ ዞን የመተሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የቢሮ ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች፣ ሞተር ሳይክሎች ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ለሁለተኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሸዋ ዞን የመተሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ መስሪያቤቶች ለ2019 አ/ም የበጀት ዘመን በአዲሱ የመንግስት የግዢ መዋቅር የስራ ሂደት መሰረት ግዢ ለመፈጸም እና በስራ ላይ ለማዋል እንዲቻል አገልግሎት ሊሰጡ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የእቃአይነቶች ማለትም፤
- የጽዳት እቃዎች
- የተለያዩ የቢሮ ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች
- ሞተር ሳይክሎች ሲሆኑ
በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል። ከላይ 1-3 የተጠቀሱትን እቃዎች አርቶ ለመግዛት ይፈልጋል።
1. ተጫራቶች የጨረታዉን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) የመተሃራ ከታማ ገንዘብ ጽ/ቤት 1000060727377 የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ መተሃራ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ ከመተሃራ ከታማ ገንዘብ ጽቤት መግዛት ይቻላል።
2 የጨረታ ሰነድ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ሲሆን ጨረታዉ የሚዘጋዉ በ16ኛዉ ቀን 4፡30 ሰአት ተዘግቶ በዛዉ ቀን 5፡30 ሰአት ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመተሀራ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ዉስጥ የሚከፈት ይሆናል።
3. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በዚህ ቁጥር በ22226ዐ649 ይደውሉ።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ሸዋ ዞን የመተሃራ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-10-26
- Bid closing time: 10:30
- Bid closing (note): ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ሲሆን በ16ኛዉ ቀን 4፡30 ሰአት
- Bid opening: 2026-10-26 11:30
- Bid opening (note): ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት ሲሆን በ16ኛዉ ቀን 5፡30 ሰአት
- Region: Oromia
- Publishing entity: Metehara City Administration Finance and Economic Development Bureau
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 08, 2026)
- Posted at: 2026-10-08T08:18:43.000Z
- Source: Qelal Tenders