Stationery

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የሞተር መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በካፒታልና በስራ ማስኬጃ በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት፡- 1 የጽህፈት መሳሪያዎች
  • ሎት፡- 2 የሞተር መለዋወጫ
  • ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው በኢጄፒ(e-GP ፖርታል ተመዝጋቢ የሆነ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
  • የእቃው አቅራቢነት ምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  • ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር የያዘውን ሰነድ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የእቃዎቹን እስፔስፊኬሽን በተገለጸው መሰረት ተሞልቶ እንዲገለጽና ለሎት 1 እና ሎት 2 የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት የመ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን።
  • ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ዋጋ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ የጨረታ ማስከበርያ ብር 10000 /አስር ሺህ /በባንክ በተመሰከረለት /cpo/ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በተዘጋጁት ዝርዝር እስፔስፊኬሽን ላይ ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  • የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል። ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል። የተጫራቾች አለመኖር ፖስታው ተሟልቶ እስከተገኘ ድረስ ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉልም።
  • አሸናፊው ድርጅት እቃውን የወረዳው ፋይናንስ ድረስ ማስረከብ ይጠበቅበታል።
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ በረጃ በስልክ ቁጥር በ46115112 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-10-23
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-10-23 10:30
  • Bid opening (note): ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Gurage Zone Meskan Woreda F/E/D/Bureau
  • Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺ ብር)
  • Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
  • Published on: Addis Zemen (Oct 08, 2026)
  • Posted at: 2026-10-08T08:23:19.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders