Equipment and Accessories

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሜንቴናንስ/ጥገና ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ንብረቶች/ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር A-01/2019

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሜንቴናንስ/ጥገና ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ንብረቶች ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም በዚህ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች፦

1. ለንብረት ለዕቃዎች አግባብ ያለው የዘርፉ የታደሰ የዘመኑ የንግድ ፍቃድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት የቫት ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት/TIN No/፣ ጨረታ እንዲሳተፉ ከገቢዎች የሚገልጽ የተሰጠ ደብዳቤ እና የወሩ መጨረሻ ቫት ሪፖርት ለመንግሥት ገቢ የተደረገበት ማስረጃ ሁሉም ማስረጃዎት ንግድ ፍቃዶች በተናጠል ኮፒ ተደርጎ በሌላ ፖስታ መታሸግ አለባቸው። የታተመ የዘመኑን ኪዉ አር ኮድ ያለው ደረሰኝ ካሽ ሬጅስተር ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት። የአንዱን ጨረታ ሰነድ ዋጋ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ባህር ዳር ከተማ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብ (በሰ/ምዕ ዕዝ ሜንቴናንስ መኮድ ካምፕ ግዥ ቢሮ ቁጥር 12 ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰነዱ መግዛት ይችላሉ። የጨረታ ማስከበሪያ/BID BOND: CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስት /GARANTE ማስያዝ አለበት

  1. የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፡ ብር 231,690.04
  2. ለተለያዩ የዳቦ ማሽን እና ጀነሬተር ጥገና አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎች፡- ብር 5,275.17
  3. ለተለያዩ ወታደራዊ ተሽከርካሪ እድሳት/ጥገና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች ብር 29,586.65

ጨረታው ዕረቡ መስከረም 27/2019 ዓ.ም እስከ ማክሰኞ ጥቅምት 10/209 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነድ ተሸጦ የሚያልቅበት ቀን ሲሆን ዕረቡ ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም ጠዋት ከረፋዱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 3፡45 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰ/ምዕ/ዕ ሜንቴናንስ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ በቅደም ተከተል ይከፈታል።

* መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

* በጨረታው ላይ ያልተገለፁ ዝርዝር ሁኔታዎችን ከፈለጉ ቅፅ 1 ጥር 1998 ዓ.ም በአገር ውስጥ ለሚፈፀሙ ዕቃዎችና ተዛማች አገልግሎቶች ግዥ የሚውል መደበኛ የጨረታ ሰነድ ከገንዘብና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የመንግሥት ግዥ ኤጀንሲ ድረ - ገፅ ላይ ወይም ከመሥሪያ ቤቱ በሚገዙት መደበኛ የጨረታ ሰነድ ማየት ይችላሉ።

ስ.ቁ፡- 058 321 5318/ 09 37 39 30 95

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰ/ምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ/ጥገና

ባ/ዳር


Tender details

  • Deadline: 2026-10-21
  • Bid closing time: 09:30
  • Bid opening: 2026-10-21 09:45
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Ministry of Defense
  • Buyer address: መከላከያ ት/ስልጠና ዋ/መ/ግዥ ቡድን ጃል ሜዳ ታቦት ማደሪያ ፊት ለፊት
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: የአንዱን ጨረታ ሰነድ ዋጋ ብር 300.00
  • Published on: Addis Zemen (Oct 07, 2026)
  • Posted at: 2026-10-08T08:48:51.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders