Textile, Garments and Uniforms
ቦንጋ ማረሚያ ተቋም ለ2019 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Textile, Garments and UniformsTextile, Garment and LeatherShoes and Other Leather Products
South West Ethiopia Region
More tags
StationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and ServiceEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsHouse FurnitureFurniture and FurnishingOffice FurnitureComputer and AccessoriesIT and TelecomOffice Machines and AccessoriesBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksHand Tools and Workshop EquipmentTri Wheeler, Motorcycles and Bicycles PurchaseMaterialsEducation and TrainingAmharic2merkatoBonga Correctional Facility
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቦንጋ ማረሚያ ተቋም ለ2019 በጀት አመት በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች መኖ ዝግጅት፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስና ለተቋም ለመንግስት ሰራ አገልግሎት
- 1ኛ, የሠራተኞች ደንብ ልብስ
- 2ኛ, አላቂ የቢሮ ጽህፈት መሳሪያዎች
- 3ኛ, የቢሮ ጽዳት ዕቃዎች
- 4ኛ. የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች
- 5ኛ የግንባታ ቁሳቁሶች
- 6ኛ የሙያ ስልጠና ቁሳቁሶች
- 7ኛ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ኮምፒውተሮች
- 8ኛ. ሞተር ሳይክሎች
ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ ነጋዴዎች ጥቃቅንና አነስተኛ ሕብረት ስራ የተደራጁ ማህበራት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች ፦
- በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ሆኖ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የዘመኑን የመንግስት ግብር በመክፈል ንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ሆኖ ኦርጅናል ንግድ ፈቃድ አቅርቦ ማመሳከር የሚችል።
- ለቢሮ ቁሳቁሶች የውል ማስከበሪያ ብር 100,000/ አንድ መቶ ሺህ/ ብር CPO/ ማስያዝ የሚችል።
- በራሱ ትራንስፖርት እስከ ማረሚያ ተቋም ቅጥር ግቢ ማድረስ የሚችል።
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የስራ ቀናት እስከ 15ኛው ቀን ድረስ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በማይመለስ ብር 100.00/ አንድ መቶ ብር / መግዛት ይችላሉ።
ተጫራቾች በገዙት የጨረታ ሰነድ መሰረት ዋጋ ገልጸው በታሸገ ፖስታ እስከ 15ኛ የስራ ቀናት 11፡30 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገብቶ መታሸግ ይኖርበታል።
ጨረታው በ16ኛ ቀን እስከ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በማረሚያ ግቢ ተጫራቾች / ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
ማረሚያ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የተጫራቾች ያለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
የቦንጋ ማረሚያ ተቋም
Tender details
- Deadline: 2026-10-23
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ 15ኛ የስራ ቀናት 11፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-24 10:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ በ16ኛ ቀን እስከ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Region: South West Ethiopia Region
- Publishing entity: Bonga Correctional Facility
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 07, 2026)
- Posted at: 2026-10-08T09:01:31.000Z
- Source: Qelal Tenders