Stationery
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2019 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃና የጽህፈት መሣሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ተራ.ቁ 01/2019 ዓ.ም
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2019 በጀት ዓመት
- አላቂ የቢሮ ዕቃና የጽህፈት መሣሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በውድድር ለመሳተፍ የሚፈልጉ
- ህጋዊ የንግድ ፍቃድና TIN NO ቁጥር ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው።
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
- ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ነው።
- ጨረታው ተሣራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ይታሸግና ወዲያውኑ በ9፡00 ሰዓት ይከፈታል።
- 15 % /VAT /ተመዝጋብ መሆን አለበት።
- ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል ሰነዶች ለይተው በሁለት ፖስታ በማድረግ በሰም ታሽጎ ማቅረብ አለባቸው።
- የሚቀርበው ዋጋ ከላይ የማወዳደሪያ ሃሳብ ማቅረቢያ በሁኔታ ላይ የተመሰረተ መሆን አለበት፡፡በተጨማሪም አሸናፊው ተጫራች የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በሀገር ውስጥ ገበያ አነስተኛ ዋጋ ላሣዩ ግዥዎች ላወጣው ጠቅላላ የውል ሁኔታዎች መሠረት ተፈፃሚ ይሆናል።
- የቀረቡት የማወዳደሪያ ሃሳቦች በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ፀንቶ የሚቆዩ ማስተካከያ የማይደረግባቸው መሆናቸውን እናረጋግጣለን።
- ጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ሽያጭ 2 0/0 ከባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለበት።
- የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በኤጀንሲው ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 3 የኤጀንሲው የግዥ ንብረት አስተዳደር ማግኘት ይቻላል።
- ኤጀንሲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆን በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡- ማንኛውም ከዚህ የመወዳደሪያ ሃሳብ ማቅረቢያ ጋር የተያያዘ የቀረበ ተጨማሪ ሠነድ የተጫራቾችን ፊርማና ማህተም ይፈልጋል።
ጨረታ ሠነድ ላይ ያሉ ሁኔታዎች ከሁሉም በላይ በመወዳደሪያ ሀሳብ ማቅረቢያ የቀረቡትን ሌሎች ተጨማሪ ማረጋገጫዎች ፊርማና ማህተም ካልተደረገባቸው የቀረበው ማወዳደሪያ ሀሳብ ይሠረዛል።
አድራሻ፦ በኢምግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጎን
ሀዋሳ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር - 09 16 02 08 65/ 09 16 51 69 08
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ
Tender details
- Deadline: 2026-10-24
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-10-24 15:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Sidama National Regional State Vital Events Registration Agency
- Bid bond: ጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ሽያጭ 2 0/0 ከባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለበት፡፡
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (Oct 07, 2026)
- Posted at: 2026-10-08T09:11:15.000Z
- Source: Qelal Tenders