Printed Advertising Materials

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የሎተሪ ትኬቶችን በዓለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር መሠረት አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

Description

 ዓለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው መለያ ቁጥር፡ ELS/ICB/001/2026

and ELS/CB/002/2026

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የሚፋቁ የባርኮድድ ቢንጎ ባለ ብር 50 ሎተሪ ብዛት 40,000,000 (አርባ ሚሊዮን) እና የባርኮድድ ቢንጎ ባለ ብር 25 ሎተሪ ብዛት 64,000,000 (ስልሳ አራት ሚሲዮን) የሎተሪ ትኬቶችን በዘርፉ የህትመት ስራ ላይ ልምድና ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች በዓለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር መሠረት አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡

  • ስለዚህም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ ይህ ዓለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ስራ የተዘጋጀውን የጨረታ ስነድ በኢንግሊዘኛ ቋንቋ ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት አራዳ ከፍለ ከተማ፣ ወረዳ 01፣ ነባሩ ህንፃ 2ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 31 በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ ዓርብ፣ በስራ ሰዓት ከ2 እስከ 6፡30 ሰዓት እና ከ7፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ በመቅረብ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ስም በተከፈተ የባንከ ሒሳብ ቁጥር 1000004652782 ገቢ በማድረግ ዋናውን ማስረጃ በማቅረብ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ያለባቸው ለ40,000,000 (አርባ ሚሊዮን ኪንጎ ባለ ብር 50 ሎተሪ ቲኬቶች ህትመት ላይ ለሚወዳደሩ ተጫራቾች ብር 300,000.00 (ሶስት መቶ ሺህ ብር) እንዲሁም ለ64,000,000 (ስልሳ አራት ሚሊዮን የባርኮድድ ቢንጎ ባለ ብር 25 ሎተሪ ቲኬቶች ላይ በሚወዳደሩ ተጫራቾች ብር 350,000.00 (ሶስት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር በሲ.ፒ.አ፣ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረት የባንክ ጋራንቲ ዋስትና ወይም ተመጣጣኝ የሆነና በቀላሉ ሊመነዘር የሚችል የገንዘብ አይነት ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር ዋናውን ማስረጃ በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ጋራንቲ ከሚከተሉት አማራጮች ውስጥ በአንዱ ማስያዝ ይችላሉ፡፡
  • ሀ ከታወቀ ባንክ በተዘጋጀ ሲፒኦ ወይም
  • ለ. ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረት የባንክ ጋራንቲ ዋስትና
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውንና የጨረታ ማስከበሪያውን በታሸገ ፖስታ በማድረግ የቴክኒክና የፋይናንሻል ሰነዶችን የያዘ አንድ ዋናና አንድ ቅጂ ለየብቻው በፖስታ በማድረግና በፅሁፍ በመለየት እስከ ህዳር 08 ቀን 2019 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ጨረታው ህዳር ዐ8 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት አዲሱ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9 ይከፈታል፡፡ አገልግሎቱ ስለጨረታው የተሻለ ንገድ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር +251-111-26-78-16 ደውሎ መረዳት ይቻላል።

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-11-17
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-11-17 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 1000.00 ብር
  • Published on: Addis Zemen (Oct 07, 2026)
  • Posted at: 2026-10-08T09:56:45.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders