ኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
6 tenders
-
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት 12 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-10-01 · ኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት · Addis Ababa
Vehicle and Machinery Foreclosure — -
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2019 በጀት ዓመት በተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ስራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ የመኪና ቦሎ መለጠፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣ ትንሹ ማስታወሻ ደብተር እና የማስታወቂያ ባንዲራ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-15 · ኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት · Addis Ababa
Promotional Items — -
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2019 በጀት ዓመት አንቲቫይረስ ለዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ ለላፕቶፕ ኮምፒውተርና ለሰርቨር ዩፒኤስ አገልግሎት የሚውል አንቲቫይረስ በግለጽ የጨረታ ማስታወቂያ ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-09-14 · ኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት · Addis Ababa
Software Provision, Development and Web Design — -
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት የአገልግሎቱ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሥራ ሰዓት የመግቢያና መውጫ መቆጣጠሪያ ሲስተም ከነማሽኑ፣ የርቨር ዩፒኤስ፣ ፕሪንተር እና ከለር ፕሪንተር ዕቃዎችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-06-18 · ኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
Security printing, forms and vouchers — -
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ ሎተሪዎች የቅስቀሳ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፊያ፣ ከረጢት፣ ዣንጥላ፣ እስክሪፕቶ፣ የቁልፍ መያዣ፣ ቦሎ መለጠፊያ፣ ማስታወሻ ደብተር እና ቲር ድሮ ፍላግና ቤዝ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-06-17 · ኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
Promotional items and merchandise — -
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ለተለያዩ የሎተሪ ቅስቀሳ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ቲሸርት፣ ኮፍያ እና ባግ ዕቃዎችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-05-27 · ኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
Promotional items and merchandise —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.