Vehicle and Machinery Foreclosure

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የ3 (ሶስት) ተሽከርካሪዎች የኮድ ቁጥር ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል

Description

የጨረታ የማስተካከያ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በመሸጥ በጨረታ ቁጥር ኢሎአ/ያንአኮ/01/2019 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ.ም አሳትሞ ማውጣቱ ይታወቃል።

በዚሁ መሠረት የጨረታ ሰነዱ ላይ ማስተካከያ ማድረጉ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ሌሎች ሁኔታዎች በሙሉ እንደተጠበቁ ሆነው ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሱት ብዛት 3 (ሶስት) ተሽከርካሪዎች የኮድ ቁጥር ማስተካከያ የተደረገባቸው መሆኑን እናስታውቃለን።

ተ.ቁ

የቀድሞው የሰሌዳ/ታርጋ ቁጥር

የተስተካከለው የሰሌዳ/ታርጋ ቁጥር (Plate No.)

1

4-40039 ኢት

3-40039 ኢት

2

4-46001 ኢት

3-46001 ኢት

3

4-46002 ኢት

3-46002 ኢት

 አድራሻ፡-

አዲስ አበባ ፒያሳ ጣይቱ ሆቴል አጠገብ በሚገኘው

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና መ/ቤት።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-

+251-111-26-65-12 ደውሎ መረዳት ይቻላል።

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tenders.qelal.et/tender-6aad01ed0a538a6ddb000001/ 


Tender details

  • Deadline: 2026-10-12
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): መስከረም 21/2019 ዓ.ም ከሠዓት በኋላ 8፡00 ሠዓት
  • Bid opening: 2026-10-12 12:00
  • Bid opening (note): መስከረም 21/2019 ዓ.ም ከሠዓት በኋላ 8፡30 ሠዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት
  • Published on: Addis Zemen (Oct 01, 2026)
  • Posted at: 2026-10-01T08:34:39.000Z
  • Source: Qelal Tenders
← Back to all tenders